Author: admin

0

በአማራና በትግራይ ሕዝቦች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ከአማራ ክልል የተወከሉ 400 የአገር ሽማግሌዎች ትግራይ ገቡ

አውራምባ ታይምስ (መቐለ – ትግራይ) – በአማራና በትግራይ ከልል ሕዝቦች መካከል ያለውን መልካም ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ከአማራ ክልል የተወከሉ የአገር ሽማግሌዎች ትግራይ ገቡ። የአገር ሽማግሌዎቹ ከአንድ ቀን በኋላ በመቐለ ከተማ በሚካሄደውና ከአንድ ሺህ 200...

0

የሳውዲ አረቢያ መንግስት የውጡልኝ አዋጅ እንዲራዘም ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሳውዲ ንጉስ ኦፊሴላዊ ጥያቄ አቀረቡ

አውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ) – የሳውዲ አረቢያ መንግስት የውጡልኝ አዋጅ እንዲራዘም ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሳውዲ ንጉስ ሰልማን ቢን አብዱልአዚዝ አል-ሳውድ  ኦፊሴላዊ ጥያቄ አቀረቡ ማቅረባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴር መስሪያቤቱ ቃል አቀባይ አቶ መለስ...