Daily Archive: August 3, 2012

0

የመኢአድ ም/ፕሬዚዳንት፣ ዶ/ር ታዲዮስ ቦጋለ ከእስር ተለቀቁ

አውራምባ ታይምስ(አዲስ አበባ) – ከኢ/ር ኃይሉ ሻውል ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ድርጅቱ እንዳይጠቀምበት በተከለከለ ክብ ማህተም ተጠቅመዋል በሚል አንድ ዓመት ከስምንት ወራት ጽኑ እስራት ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የቆዩት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ምክትል ፕሬዚዳት...