Daily Archive: January 26, 2015

8

የዕንቁ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ከገቢ ግብር አዋጅ ጋር በተያያዘ በእስር ላይ ይገኛል

የዕንቁ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር የሆነው አቶ ፍቃዱ ማህተመወርቅ፤ የሃገር ውስጥ ገቢ መ/ቤት ‹‹ተገቢውን ግብር ለመንግሥት ገቢ አላደረክም›› በሚል ክስ ከጥር 13 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንዲውል አድርጎታል። አቶ ፈቃዱ ከኢትዮጵያ ሆቴል...