Daily Archive: November 10, 2017

0

የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ወቅታዊ ጉዳዮችን በሚመለከት የሚወሰዱ እርምጃዎች ላይ እየተወያየ ነው

በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ በብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ የሚመራው የብሔራዊ ደኅንነትና የክልል ደኅንነት አባላት የሚሳተፉበት ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እየተካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው ላይ በወቅታዊ...