Open Letter to Prof. Mesfin Woldemariam (Girma Kassa)

admin

Awramba Times is a US based online journal providing up-to-date news and analysis about Ethiopia email us: editor@awrambatimes.com

You may also like...

13 Responses

 1. Alula says:

  ኣቶ ግርማ ካሳ

  እኔ እስከማውቀው ድረስ ፕ/ር መስፍን ወ /ማርያም የሰሩት ወይም ያሰሩት ነገር ኣላውቅዎ። ሃይለስላሴ የኢትዮጵያን ህዝብ ሲበዘብዙ ኣብረው ይበዘብዙና ያስበዘብዙ ነበር፣ ኣንተ እንደምታውቀው በደርግ ጊዜም ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጆች ከየቤታቸው እየታነቁ ሲረሸኑ እዛው ነበሩ፣ ከጥላሁን ግዛው፣ዋለልኝ፣ብርሃነመስቀል በፊት ጀምሮ በቀይሽብር በግፍ እስከተገደሉትና እስከ ኣሞራና ቐሺ ገብሩ ድረስ በግድያ ውሳኔው ነበሩ! ስለዚህ እኝህ ሰውየ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሰሩት ነገር ብትጠቅስልን? ፕሮፌሰር መስፍን ከቀድሞ ፕረዝደንት ግርማ ወ/ጊዮርግስ የበለጠ ኢትዮጵያን እንዳላገለገሉ ታሪኮቻቸው ነግረውናል!
  ይህ የሚሰራውን መቃወም የማይሰራውን ማወደስ የናንተ የዘመናችን ባህል መሆኑ ነው! የፅሁፌ ዋናው ትኩረት በሳቸው ጊዜ የተሰራና እስካሁን ህዝብን በማገልገል ላይ ያለ ነገር ብትጠቅስልን። ማስተማርያ የሚሆን።
  ለምሳሌ፦ ኣሁን ኢህኣዴጎች እየሰሩት እንዳለውና ለሚቀጥሉት ከሳላሳ እስከ 50 ዓመታት እንደሚያገለግሉት ዓይነት የሚጠቀስ ካለ ብየ ነው።

  • sol says:

   አቶ አሉላ፣
   ፕሮፌሰር መስፍን ያልሰሩት ነገር ምንድነው?
   ከ ሁለተኛ ደረጃ መምህርነት እስከ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰርነት።
   የኢትዬጵያን ካርታ በዘመናዊ መልክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰሩ የጆግራፊ ምሁር።
   የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እስካሁን የሚያስተምርበትን የጆግራፊ ትምህርት ክፍል ማ ስተማሪያ መጽሃፍ የጻፉ።
   የአፍሪካ ህብረት ሲመሰረት ቻርተር ያረቀቁ።
   በ1955 ዓ.ም በትግራይ አካባቢ ተነስቶ በርካታ ህዝብ የጨረሰውን ርሃብ ይፋ እንዲሆን ያደረጉ መንግስት አልሰማ ሲላቸው ከዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን በማስተባበር እርዳታ አሰባስበው ህዝብን የመገቡ።
   የመንግስትን ስህተት ፊት ለፊት በመንገር ለህዝብ ጥቅም ሲሰሩ የነበሩ ሰው ናቸው።
   ከማንም መንግስት ጋር ያልወገኑ ንጹህ ሰው ናቸው ፕሮፍ፣
   ወዘተ…

 2. bb says:

  Dear Girma Kassa, If you allow me to comment on your article that you wrote about professor Mesfin and I will be more than appreciated. I thank you so much for your article but I do have different opinion about professor Mesfin is one of the opportunist who flow where the wind flow who fight only for his power not for the majority of Ethiopian, I also believe he is jealous of any individual who happen to be successful in politics and also most of all he is one of the racist person I ever imagine in 20 century who do not respect our multi ethnic groups that makes our country Ethiopia beautiful, yes you have the right to address your view towards professor Mesfin but it must be based on the truth. I hope the semayawi party and other opposition party knows about professor mesfin’s agenda by know and not allowing him to be part of their party. We Ethiopian needs a positive opposition party who are young and energetic who make us united of Ethiopia with all multi ethnic groups. I hope you know what I mean! Thanks!

 3. Mekdes says:

  As I heard this Old Guy is always for trouble. He was a comissioner when 60 Ministers and Generals were killed. As Mengistu one time said, he was the one who told the then Dergue ” we have done our final sifting process and submitted to you, so you hve the weapon in your hand taking action is yours”. This is clear that he was telling to the Military to kill them. You can’t expect anything from old goose. Expecting good thing from him means like ” expecting pegeon from the egg of snake”.

  EPRDF don’t need his Shimgilina to save the country. First of Ethiopia is not in the verge collapse like him and his likes ESAT& COM. are talking. They are talking BS simce the 97 election. Rather, Ethiipia is getting powerfull in EPRDF leadership. Let him be the head of Semayawi party. It doesn’t matter. But we should not expect from this hatemonger old man, let him wait his death from his oldeness. Let him stop smoking to enjoy his limited months of his liffe. I am sure this guy will not servivve one year.

  • bb says:

   I agree! But he should not be part Of any oppostion party or have any place for this racist person. Every ethiopian opposition should know him how garbage he is. Thanks

  • sol says:

   so now u refer that evil Mengistu as a witness to talk about other person. Mengistu even didn’t believe he killed one person in his entire presidential period. Now u refer him? its funny,
   let me tell you something, if the prof. were convicted of that crime, we defiantly knw that zis government put him to jail immediately .
   but that was not z truth,
   the truth is,
   መንግስቱ ሰዎቹን ለመግደል አጣሪ ኮሚሽን ሲመሰርት ፕሮፌሰሩ የአጣሪ ኮሚቴው ሰብሳቢ የነበሩ ቢሆንም በጊዜው ፕሮፌሰሩ ስራቸውን በአግባቡ እንዳይወጡ ግፊት ሲያሳድርባቸው እሳቸው ግን በሰዎቹ ላይ እስካሁን ምንም ስህተት እንዳላገኙ ከገለጹለት በኋላ የኮሚሽኑን ውሳኔ እንዴጠብቅ ሲነግሩት እሱ ግን በጉልበት ኮሚሽኑን በትኖ 60ዎቹ ሚኒስትሮች ላይ ርምጃ እንደወሰደ ነው።
   ለዚህም የአቶ ፍቅረስላሴን መጸሃፍ እና ሌሎችንም በጊዜው ሁኔታ ላይ ተመስርተው የተጻፉ መጸሃፎችን ማንበብ ይጥቅማል።
   አንብቢ የኔ እህት ፣ አይጎዳሽም ማንበብ!!!
   ከዚህ ውጭ ፕሮፌሰሩ እንደ አጣሪ ኮሚቴነታቸው አንድም ነገር አጣርተው ሚኒስተሮቹ ላይ እርምጃ እንዲዎስዱ ያጻፉት ደብዳቤ ኑሮ አያውቅም።የለምም።
   ግን ደግሞ መቸም ጥሩ ሰው ላይ ምቀኛ አይጠፋምና ይሄው ያለ ምንም ማስራጃ የሰው ስም ታጠፋላችሁ።

 4. deredbew says:

  WOW!! Calling on the most divisive person to mediate? How about a fox better yet in a hen’s den?
  Prof. Mesfin has a niche for being a smart alec, like an Arada in in his political dealings. Even his commentaries about other politicians lacks the candor, and intellectual honesty of the caliber of a university Prof.
  He has always been an opportunist shifting positions and hoping to gain importance in the process. He would sacrifice any one or any principle to promote his selfish agenda. Why do you think all the political organizations including the Derge and later CDU etc.. became bankrupt? Even Mengistu didn’t trust him.

 5. Kebede says:

  Oh Girma, the lost politician. I have never seen such a person who is lost in thought. Please learn from the past history of TPLF how clear political line is relevant and necessary. This is really shame to you and your friends. Why do not you ask Mengistu then to do same for you with Mesfin. As mentioned by Mekdes, this guy is monger of hate, power and a good model of failed politician to our country. Please Girma read some books that could teach you how to become a politician. You need to learn first the ABC of politics. It seems that writing an open letter is becoming a fashion but this an open mistake. You cannot really learn from your mistakes. I think I have to submit to my previous comment that you are failed politician from your start. “Lengeru afe sikefet chinklat yitayal” yibal yele. You are really empty minded. Please read, read and read everything you come across with as you are really immature in every dimension of being a human being.

 6. Paulos says:

  መስፍን ወልደ ማሪያም፣ የሃይለ ስላሴን መግስት እጅ በመጽናት ወለጋ ላይ የወረዳ ኣስተዳዳሪ ሆነው ሰርቷል። የሃለ ስላሴ መንግስት ሲወድቅም የ60 ሚኒስትሮች ጉዳይ የሚያጣራ ኮሚቴ ሊቀ መንበር ሆነው ሲያገለግሉ፣ 60 ሚኒስትሮች ሞት የተበየነበት የጥፋተኝነት ወሳኔ የኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቭዥን ላይ ቀርበው በኣንደበታቸው እንዳነበቡት ኣይተናል። ቀጥሎም የኮሎኔል መንግስቱ ኣማካሪ ሆነው 17 ኣመት ሙሉ የጥፋት መንገድ እንዲሄዱ ዋና ኣማካሪ ሆነው የሰሩ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ያስፈጁ ሰው ናቸው። ደርግ ሊወድቅ ጥቂት ቀናት ሲቀረው ደግሞ ሎንዶን ላይ ከደርግ ጋር የመጨረሻው ድርድር ሲያደርግ የነበረው ኢህኣደግን ለመቀበል ሎንዶን ደረስ በመሄድ የኢህኣደግ መሪዎችን ለማግኘት እና ኣዲስ ሙድ ሊሞዳሞዱ ሲሞክሩ ኢህኣደጎች እሳቸውን ለማግኘ ፈቃደኛ ኣልሆኑም። በመሆኑም ኣዲስ ኣባባ ሲገቡ እንደምንም ብለው ሽማግሌ በመላክ በቲቪ የተላለፈውን ውይይት ኣደረጉ። ኣዲሱ መንግስት የማይቀበላቸው መሆኑን ሲያወቁ ኢሠመጉ የተባለው ምሽግ በመክፈት ኣላስጠጋ ያለቸውን ኢህኣድግን ከውጭ ሃይሎች ጋር በመሆን ተፋለሙ። ይሄን የሰማው ሰው-በላው ኮ/ል መንግስቱም ”ድንቄም መስፍን ወልደማሪያም ብሎ የሰብኣዊ መብት ተሟጋች” ሲል መጽሃፉ ላይ ጻፈበት። ያ ኣልሆን ሲል ለስልጣን የሚሆን እድሜም እየገፋ ሲሄድ ቀስተ ደመና የተባለ ድርጅት በማቛቛም ቅንጅትን ተቀላቀሉ ስልጣን ወይም ነውጥ በለው ግግም ኣሉ። በሽታ ወይስ ምን እንበለው።

 7. በአምላክ says:

  እኔ ስለ ፕ/ር መሰፍን ሀሳብ መልስ ምሰጠት ጊዜ ማባከን መሰሎ ነው ሚሰማኝ፡፡ ምክንያቱም ሰውየው እድሜም እወቀትም የማይለዉጣቸዉ ፈጣሪ ለጉድ የጎለታቸው ነውጥ ናፋቂ ሰለሆኑ ነው፡፡

 8. ይታገሱ says:

  ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ አሉ ያገሬ ሰው ! ፕ/ር መስፍን “አንተም ተው ኣንተም ተው” ብለው ሊሸመግሉ ? እሳቸዉ በተነሳ እሳት ቤንዚን ማረከፍከፍ እንጂ ማሰታረቅ ማስማማት ያዉቃሉ እንዴ?ማለያት መከፋፈል እንጂ ማቀራረብ ይሆንላቸዋል እንዴ? ፍለጠዉ ቁረጠው ካልሆን ይቅር ተባባሉ ተሰማሙን ይሰበካሉ እንዴ ? አቶ ካሳ እንዴት ይህ “መልካም” ርኣይ አሳየዎት ? ከዲያብሎስ ምህረት መጠየቅ አይመሰለዎትም? ምክንቱም ያለፈዉ የ ሦስት መንግስታት ታሪካቸዉ አቶ ካሳ ያሰቡት አያመላከትማ ! ራሳቸዉሰ እነዳሉት “ሥልጣን መጎንተል” አይደል የሚወዱት? ጉንተላ ሚወድ ደግሞ ፍቅር ሰላም መከባበር መደማመጥ መስማማት መተሳሰብ እንዴት ይሰበካል ተብሎ የታሰባል? ወይስ አቶ ካሳ እርስዎ ለሰማያዊ እና ለ አንድነት የደገሱላቸው ድግሰ ይኖር ይሆን? ጠርጥር አለ ዘፋኝ

 9. buz says:

  prof. is the best elite that any country could ever have,
  he spent his life serving this country and believe me this government couldn’t let him to walk freely if it found something convict on zis guy.
  long life Prof.
  ከእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልን።
  ሰዎች ያለምንም ማስረጃ ስምዎትን ለምን እንደሚያጠፉ እነሱም የሚያውቁት አይመስለኝም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *