Interview with an official on recent lawsuits against magazine publishers (Video)

admin

Awramba Times is a US based online journal providing up-to-date news and analysis about Ethiopia email us: editor@awrambatimes.com

You may also like...

14 Responses

 1. Lamaze says:

  All pimps funded by endawment for democracy jihadis and g7 Asmara not legit they are treacherous bandit

 2. ክበር ተመስገን says:

  ለመሆኑ እነዚህ የግል መፅሄትና ጋዜጦች ከመንግሥት ፈቃድ ሲሰጣቸው መንግሥት ማድረግ የሚገባውን ጉዳዮች ሁሉ ካደረገና ጠቀሜታነታቸውን ካረጋገጠ በኋላ ነው ወይ?

  ይህም ማለት፡
  ግለሰቡ ወይም ግለሰቧ ማን ነች?
  አላማቸው ምንድን ነው?
  የሁሉም ሀገር የሆነችን የጋራ ሀገር ለመጥቀም የነሱ የግል ሜዲያ ያለው ፋይዳ ምንድን ነው?
  የሜዲያዎች ተጠቃሚ ህዝብ እንደመሆኑ መጠን ጥራት ያለው ሥራ በመሥራት ህዝብን በመጥቀም ያገለግላሉ ወይ?
  እና የመሳሰሉትንም መከታተል፣ ማረጋገጥና ብሎም በተግባር እንዲሠሩ ማድረግ የመንግሥት ሥራ ነው፡፡

  በዳቦና በሌላም የተለያዩ የግል ሥራዎች ተሰማርተው በተጠቃሚ ላይ ሻጥር የሚፈጥሩትን አላዋቂዎችና ስግብግቦች በቂም ባይሆን መንግስትና ህዝብ በጋራ እየተቋቋሟቸው እያሉ ነገር ግን ለሀገር አደጋና ለህዝብ ጠንቅ የሆኑ የውጭ ተላላኪ በሽታዎች በግል ሜዲያ ስም ከዚህ ደረጃ ላይ እስከሚደርሱ መንግስት በዝምታ መመልከት ተባባሪነትን ከማመልከት ውጭ ሁኔታውን በሌላ የሚታይ አያደርገውም፡፡
  እነዚህ በጥላቻ የተሞሉ፣ የጋዜጠኝነትም ሆነ የሜዲያ ደንብና ስርዓት የማያውቁ፣ ችሎታም ሆነ ብቃት የሌላቸው፣ ሀገር ለማፍረስ የቆሙ፣ ህዝብ የሚንቁ፣ የውጭ ሀይሎችን የመጉዳት አጀንዳ አንግበው በመተግበር በመፈፀም ላይ የሚገኙ፣ የራሳቸውን ሀገር ለመጉዳትም ሆነ በዚህ ሳቢያ ችግር ውስጥ ቢገቡ ይደርሱልናል በማለት በውጭ ሀይሎች ላይ እምነት የያዙ፣ ዘረኛና ዲያብሎስ የሆነ የእንግሊዝ ሜዲያ ለዘመናት እንደሚያደርገው ሁሉ የኢትዮጲያን ገዕታ ጥላሸት የሚያለብሱ፣ በህዝብ የተመረጠንና አመርቂ የሆነ ውጤት ለሀገርና ህዝብ እያበረከተ ስለመሆኑ ለአመታተ በአለም እየተነገረለት ያለን መንግሥት ውጤቱን መካድና ማጣጣል፣ መንግስትነቱን ማንቋሸሽ፣ ለመካድ መሞከር፣ በህዝብ እንዲጠላ ማድረግና በአጠቃላይ በእንግሊዝና በአረብ የሚመራን የውጭ ጠላቶችን የጥፋት አላማ በራሳቸው ህዝብ ላይ ለማሳካት በከባድ ወንጀል ላይ ተሰማርተው እስካሁን በዝምታ የታዩ አጥፊዎች ናቸው፡፡

  ሁኔታው ከዚህ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ያደረገ መንግስት ነውና ከተጠያቂነት የማያልፍ መሆኑን አምኖ ከስህተት በመማር ለወደፊቱ የተሰሸለ ስራ ይሰራል የሚል እምነት አለ፡፡
  በአሁኑ ወቅት ሳይሆን በፊት ቻይና፣ ኮሪያና ሌሎችም አሁን ኢትዮጲያ በምትገኝበት ሁኔታ ላይ በነበሩበት ወቅት ሜዲያን ጨምሮ በምን ሁኔታ ላይ እንደነበሩ መረዳትና ከራስ ጋር በማዛመድ በተግባር መፈፀም የሚጠቅም መሆኑን መንግስት ሊረዳ ይገባዋል፡፡
  ኢትዮጰያ የሚያስፈልጋት ሰላምና አንድነት የሚሰብክ፡ ባይታወር የሆነውን ህዝብ ከውጭም ሆነ ከውስጥ ጠላቶች ራሱን ይጠብቅ ዘንድ የሚያሰተምር፣ ዜጎች በሥራ ይበረቱ ዘንድ የሚቀሰቅሰ፡ አጠቃቀምን የሚያሰተምርና በአጠቃላይ ህዝብ የዘመኑ ሰው ሊያደርገው የሚችልን የሚገልጽና የሚያስተምር ነው መሆን
  ያለበት፡፡ አጥፊና አፍራሽ የሆነ የዚህ አይነት የሆነን ከባድ የወንጀል በህጋዊ መንገድ ለመፈፀም የግል ሜዲያ ባለቤትነት ፈቃድ መሰጠትና የጥፋት ግባቼውን በሰላማዊ ህዝብ መሀል በህጋዊ መንገድ እንዲረጩ ማስቻል ጥፋቱ የማንም ሳይሆን የመንግስት
  ነው፡፡
  የዚያን የዲያብሎስ የመንግስቱን የስቃይ ዘመን ህዝብ እንዲመኝ ኢህአዴግ ባያደርገው መልካም ነው፡፡ በመጀመሪያ የዚህ አይነት የከፉ ውሾች በኢትዮጲያ ምድር ላይ ሊከሰቱ አይችሉም፡፡ በአጋጣሚ ቢከሰቱ ግን እንደ አበደ ውሻና እንደ ተባይ ምስጥና ጉንዳን እያየ ነበር የመንግስቱ ዘመን ወዲያው የሚያጠፋቸው፡፡ የዚህ አይነት ቆራጥነት ባህሪውም ነበር በህዝብ ፊት ሊያቀርበው የቻለ እንጂ ሌላው ባህሪውማ የታወቀ ነው፡፡
  ስለሆነም ኢትዮጰያዊ ነን እያሉ ነገር ግን ከውጭ ሀይሎች ጋር በማበርና በመተባበር በሀገር ላይ ጉዳት በሚያደርሱ አጥፊዎች ላይ ምንም የማያዳግምና ይቅርታ የሌላው ቅጣት በመበየን ጨርሰው ከሀገር ሊጠፉ ይገባቸዋል፡፡ በማንኛውም መንገድ ቢሆን ዲሚክራሲና ሌላ ዝባዝንኪ እየተጠቀሙ ሀገርን በሚጎዳ ተግባር ላይ መሰማራት ከባድ ወንጀል ነውና ይህን በተመለከተ የሀገር ህግ ሥራውን ሊሰራ ይገባዋል፡፡ ዲሞከራሲም ሆነ የግል ሜዲያና ሌላው አላማ ሌላ ሳይሆን ህዝብን ማገልገልና ሀገርን መጥቀም ነው፡ ከዚህ ውጭ ከሆነ ግን ወንጀልና ጥፋት ብቻ ለመፈፀም የሚንቀሳቀስ ነው ማለት ነው፡፡

  የቅንጣትም ያህል ቢሆን ህዝብን በሚጎዳና ሀገርን በሚያንቋሽሽ የጥፋት ተልእኮ ላይ የተሰማሩ የራስ ዜጎች ነገር ግን የውጭ ጠላቶች ተላላኪ ቅጥረኞች ላይ ምንም አይነት ጥያቄ ባለማንሳት፣ መልስ ባለመፈለግ፣ ጊዜ ባለመውሰድና ምክንያት ባለመስጠት አንድም ሳይቀር እንደ አይጥ እየታደኑና እንደ ውሻ እየተባረሩ ጨርሰው ሊወገዱ ይገባል፡፡ ሁሉም መጥቀም ባይችልም ነገር ግን ማንም ሊጎዳ የማይችል ስለመሆኑ ህግ ሊያስከብረውና ሊያረጋግጠው ይገባል፡፡

  • ይርጋ says:

   ውድ አቶ ክበር ሃሳበዎን መድጀዋለሁ። በጣም ወቅታዊና ገንቢም ነው። የገለጹበትን መንገድ ግን ደስ አልተሰኘሁበትም። ምክንያቴ ደግሞ ሁሉም መጽሄቶች እንደዚህ አይነት አካሄድ ያላቸው አይመስሉኝም በእርግጥ እኔ ጠለቅ ብዬ አላውቃቸውም ግን ከዘገባዎቻቸው ተነስቼ እንደማያቸው ምንም እንኳ ግራ ዘመም ባህሪ ያላቸው ቢሆኑም አንዳንዶቹ /በተለይ አዲስ ጉዳይ/ የተሻለ አተያይ የነበረው መጽሄት ይመስለኛል።ለዚህ ደግሞ የማቀርበው አመክንዮ በአብይ ጉዳይና የታፈኑ እወነቶች ላይ የሚያቀርባቸው ወቅታዊና ማህበራዊ ጉዳዮችን ነው።
   ከዚህ በተረፈ ግን በሁለቱም ወገን ችግር ያለ ይመስለኛል።

 3. Mekdes says:

  First of all why the delayed this action. These journalists didn’t know what kind of right and where not to cross the red line. Their articles were totally wrong and violence instigator. The western medias will collaborate with their government when it comes to national security. But our journalists will attack their own army on the field to be demoralize. There is no government on earth tolerates their nonsense. The election Is 1 year away so why they associate their legal case with the election. Morons.

 4. Mahmoud says:

  እንደ ተመስገን ደሳለኝ አይነቱን ሰው ጋዜጠኛ ብሎ ማመን፣አይናቸሁን ጨፍኑና እናሞኛቸሁ ማለት ነው። እነዚህ ጦሮኞች በምርጫ፣ በወታደራዊው መስክና ሌላም ሞክረው አልሳካ ያላቸው ኃይሎች ተላላኪዎች ናቸው ወይም የቀድሞ ስርዓት ናፋቂዎችና ለበቀል የተሰለፉ ናቸው ወይም የሌለ ስምና ዝና በጋዜጠኛ ስም ለማትረፍና እንደ ከአገር መውጫ ቪዛ ለመጠቀም የሚሰሩ ናችው። በተረፈ ዴሞክራሲ ሞልቶ ፈሶባቸውል በሚባሉት ሀገራትም ቢሆን እንዲህ አይነት የውሸት፣ከፋፋይ፣ፈጠራና ቆሻሻ ፅሑፍ አይፃፍም።

 5. Abebe says:

  The most ill and contradictory comment I ever seen from most thugs. . I do not think you get paid for this. You have showed us the constitution in closet what EPRDF uses secretly.

  • mahmoud says:

   This is a common character of the extremists, labeling whomever comments against their fictious ideas as paid by the ruling party. But in reality they are the ones
   1. Defect to a foreign country if they have got a chance.
   2. They accept a bribe from external/internal enemies to decieve their own country.

   • Abebe says:

    Mohamed
    1. Mohammed is not your name. very sure on that.
    2. My IT skill is telling me only 6-8 people are in this website using multiple names with the same ip address. Some of them are pretending to be opposite to each other ha ha funny.
    Very Sorry if I hurt you feeling .
    Oh… For your surprise, I am born and currently live in addis . I See thugs activity live not informed. Never defected Ethiopia is. Mine not for traders.

    • Mekdes says:

     Abebe, it is good that you stayed in your home land. I can tell also u did not go far in your education. How you became so sure Muhammed is not his name because, he told what u really are? Your IT expertise is telling you, that 6-8people are using different names by same IP Address. Which IT company are you working for? Gud eko new. Birhanu Nega told us which building weyane is sending it’s cyber attacks. This IT wiz is telling us that he knows the name of each people who are commenting on this web. So tell us when the EDF is gonna be overthrown? Chinkilate Diha nek.

 6. በለው ! says:

  *ነሐሴ ፲፮ ከስ ተመሠረተ.. ነሐሴ ፲፯ ፳፻፮ /ልደታ ፲፮ኛው ልዩ ችሎት ክሱ ተነቦ ለነሐሴ ፲፪ ቀተሮ ተይዟል … **አቶ ደስአለኝ ቴሬሳ..የፍትህ ሚ/ር ኮምንኬሽን ኀላፊ…አምስት መፅሔቶችና አንድ የግል ጋዜጣ ለመክሰስ ምን አነሳሳችሁ? ___”የአመፅ ቅስቀሳና የሐሰት ወሬዎችን በመንዛት ህገመንግስታዊ ሥርዓቱንና ህገመንግስቱን በኀይል ለመናድ ጥረት ሲያደርጉ ነበሩትን መፅሔቶች..ሕዝብን መንግስት ላይ አመኔታ እንዳይኖረው አደርገዋል!”<< የአመፅ ቅስቀሳው
  *የፈራ ይመለስ! ማለታቸው ነው መጀመሪያ ማን ቀደመና ከፊት ታየ..ፈሪ ቀረ?*የከተማ አብዮት!ታዲያ የጫካ አብዮት(የሜንጫ አብዮት እንዳሉት)ለምን አልሆነም ነው?
  *የሐሰት መሬ መንዛት መንግስት ኢቲቪ ፩.በበሬ ሲታረስ.፪. ሲወቃ ጎተራ ሲገባ .፫.ትስማማለህ አትስማማም እያለ ፯/፳፬ እየቀወጠው ፲ ኢፍ ኤም ሬዲዮ ይዞ..በ፪፻ በላይ ማተሚያ ቤቶች ከ፷፱ የህትመት ውጤቶች የመንግስት ቃል ሆነው…የተለያዩ ድረገፆች ከውስጥም ከውጭም እየተደጎሙና በወዶ ገባ ደጋፊነት ሥራውን እያወደሱ በጥቅማጥቅም ተከይፈው አንዳንዴም የኢህአዴግ ባለሥልጣናትን ውጭ ሀገር እየጋበዙ ሌባ! ሌባ! ሆድአደር! እያሉ ደማቅ አቀባባል እንዲደረግላቸው በማድረግ የሚደግፉት አካላት እያሉት እነንህን ደቃቅ መፅሔትና ጋዜጣ ወይንም ሕጻናት ጦማርያን ፈራ? ተንጰረጰረ? ጨዋታው ሌላ ነው!
  (ሀ)ይህ ውራ ኢህአዴግ ደጋፊዎች ሳይሆኑ ችፍን ተደጋፊዎች ራሳቸውን የገቢ መንጭ በመዘርጋት ሕዝብ ያበጣብጣሉ (ለ)በኢህአዴግ ትላ ሥር የተሰማሩበት አድርባዮች በዝተዋል እርግጠኛም ነኝ ኢህአዴግ ጭፍን ተደጋፊ መሸከም ሲያቅተው በቶሎ ካለነቃ በስተቀር እራሱን በራሱ ጠልፎ ይጥላል።አራት ነትብ።የቀድሞ አሰባሪዎች አሁን ልማተኖች ሥራ ሰጥቶ በመቀበል ስለሆነ የግል አጀንዳቸውን በውስጣቸው ይዘው በዘርና በጎጥ ላይ የተመሰረተ ደባቸውን በኢህአዴግ/ወያኔ/ህወአት እያመካኙ ይህ ሕዝብን እያባሉ መንግስት እንዲሁ እንዲኖርላቸው ሀገር ሰላም እንዳይኖር ሐገራዊ ዕርቅ ሲባሉ የማይፈልጉ ጥቅማጥቅመኞች ብዙሐኑ ሲራብ ሲጠማ እነሱ ብቻ የሚያድጉ በራሱ በፍትህ ሥርዓቱ ውስጥ የተሰገሰጉ አሸባሪዎች አሉ።ታዘቡኝ!!
  ***ክቡር አቶ ደስአላኝ ቴሬሳ መንግስት ታጋሽ መሆን ነበረበት..ወደ ክስ ከመሄዱ በፊት አሳታፊ ማድረግ ነበረበት የሚል አስተያየት አለ በዚህ መንግስት ምን አህል ሄዶበታል? እጅግ በጣም ጥሩ ጥያቄ …"መንግስት(ሕገመንግስትና ሕገመንግስት ሥርዓቱን እንዳይንዱ ከዚህ ተግባራቸው እንዲታቀቡ እንዲታረሙ ሲያሳስብ ቆይታል፡የክስ ደብዳቤን ፲ግዜ ከመድገም መንግስት ከክስ በፊት የወሰዳቸውን ከጉዳዩ ባለቤቶች ጋር አደረገውን ስብሰባ የላከላቸውን ደብዳቤዎች በግለሰቦች ለፍትህ መ/ቤት የቀረቡትን አቤቱታ/ቅሬታ አስደግፎ መናገርና ማብራራት ነበረበት!!(መንግስት ሆደ ወፊ ሆኖ በተለያዩ መንገድ ከዚህ ወንጅል ድርጊታቸው እንዲታቀቡ ጥረት አደርጓል"ጥያቄው በጭራሽ አልተመለሰም!።
  ***"የፍትህ ሚ/ር ይህል ያህል ጠብቃችሁ ዛሬ ክስ ስትመሰርቱ መጪውን ምርጫ ታሳቢ አድርጋችሁ ነው ለሚል ትችት ምላሳችሁ?__ ይህ ተሳሳተ ሐሳብ ነው፡ ይህ መፅሔትና ጋዜጣ ሲዘጋ ከምርጫ ጋር የሚያገናኘው(ያን ያክል)ነገር የለም! እነኝህን ዝንዘጋ የመጀመሪያም የመጨረሻም አደሉም። አሃ! እንደሚዘጉ ቀድሞ ተወስኗል..ለዚህ ነበር በሚዲያ ዳሰሳና ተንታኙ አስቀድመው ውሰኔውን ተናገሩት፣ የክስ ወረቀት ሳይደርሳቸው በመንግስት ሚዲያ የእለት እነጀራቸው የመዘጋቱ መርዶ የተነገረላቸው! አሁን በፍርድ ቤት ተነበበላቸው። ይህ ለየት ያለ የፍርድ ሥርዓት ለአፍሪካ አደለም ለዓላም ተቀርፆ ለትውልድ መተካካት ማምከንም ማባከንም ይጠቅማል አቤት የሀገራችን ቅሌት ብዛት!? __መንግስት ለራሱ በአወጣው በመገናኛና ብዙሐን የመረጃ ነፃነት አዋጅ ፭፺/፳፻ ሕግና ደንቡ በጋዜጣም በተለያዩ ሕትመትም ሆነ በኤሌክትሮኒስ ሚዲያ አውታሮች ተዘርግተው ተግባር ላይ ውለዋል ዜጋው ከመንግስት ብቻ በቂና ሙሉ መረጃ ያገኛል።አራት ነጥብ።ይህ የሚያሳየው በሞኖፖል የተያዘው ሥርዓት በልተው የሚያባሉ ቀፍቅፎ በውስጡ ስለያዘ እርስ በእርስ እያባላ ሥራ ከፍቶላቸው አፍ ከፍተው ይኖራሉ አለቆቻቸውን ያኗኑራሉ ማለት ነው። ከዚያ በኋላ ራዕዩ ይቀጥላል! የቀድሞ ሥርዓት ተመልሶ አይመጣም! ታጋይ አይሞትም! የታጋይ ዕረፍቱ ሞቱ!ለሕዝብ ኖሮ ለህዝብ የሞተ እያሉ ሁልቀን ተስካር ይደግሳሉ። ***ክስ ሲመሰረት ጀርጅቱ ላይ ነው?አዘጋጆቹ? በህትመት ውጤቶች ላይ ተሳታፊ በሆኑ ጋዜጠኞች/አምደኞች ላይ ክስ ይመሰረታል? ___ የማተሚያ ድርጅት ይቀጣል፡ የጋዜጣና መፅሔቱ ባለቤቶች ግን የቀድሞዎችን እንዳደረግነው ጭራሽ እናጠፋቸዋለን ሲሉ ጠቁመዋል። የክሱን ይዘትና ወንጀላቸውን ቀድሞ ከህዝብ አኩል በሚዲያ የገለጽንላቸው ኬንያ፣ ሱዳን፣ ጅቡቲ፣ የመን፣ ሸሽተው ሄደው አጅበን ለማምጣትና ያለንን የቀጠናው መሪነትና የበላይነት ለህዝቡ ለማሳየት ለሚቀጥለው ምርጫ አድናቆትን ለማትረፍ ታስቦ ነው። ይች ነገር አላማረችኝም ምንም የህግ ጭብጥና አካሄድ አይታይበትም ግን እነ ጭር ሲል አንወድም ከኋላ በሕዝብ፣ በመንግስት፣ በሚዲያ፣ በተፎካካሪ ፓርቲ፣ ጦማሪያንና አምደኖች፣ ላይ በተደራጀ መልኩ ከፍተኛ የማዋቃት ሥራ የሚሰራ ኀይል በፍትህ ጥላ ሥር የከተመ ካለስ ።"የሚሊየን ሙሰኛ የሺውን ሙሰኛ ያስፈራራል ይዳኛል!ያለው መን ነበር? መንግስት ሊነቃና ሊጠነቀቅ ይገባዋል! ግን who is in charge? በቸር ይግጠመን

  • Mekdes says:

   Belew, we chew gud ante sewye endemimeslegne sira fet yehonk full time yeG7 Abal, behulegeb tigil amagnina ye Facebook ena yesocial media gorilla fighter. Your comments will not go beyond your rigid outlook. I remember when you were echoing the ESAT news about Alemnew Mekonen. I think people like you and others are attacking a person who is working hard like Alemnew Mekonen. You said ” a person who takes 1000000 is judging a person who is taking 1000 as a bribe.” For me both of are guilty but you have to remember what king Solomon said “lehulum gize alew”. This journalists are fake journalists, they are writing only to fulfill their resume for their asylum when they flee the country. So don’t try to tell us that they are real journalists.

 7. በለው ! says:

  ድንቄም! ሲባል ተሰምቷል አንዱ የተፋውን እየላሽ ዛሬም ትተፊያለሽ ጠፍተሽ ነበር ኦነግን ልትረጂ ሄደሽ ነው? ግንቦት ፯ ግንቦት ፳ መስከረም ፪ ስትሉ ትውልድ በልታችሁ አባልታችሁ ዕድሜም ሀብትም ጨረሳችሁ። ድንቁርና እያስፋፋችሁ ዘረኝነትን ጎጠኝነትን እየዘራችሁ የውሸት የኢህአዴግ አዛኝ ደጋፊ የልማት አጋዥ እየመስላችሁ በኢህአዴግ ጥላ ሥር ተሰግስጋችሁ ቂጣችሁ ስነካው ካላችሁበት ተፈትልካችሁ ሥምና ፆታ እነደተለመደው እየቀያየራችሁ ተጠራርታችሁ ለስድብ ትወጣላችሁ!! እደግመዋለሁ ይህ በሙስሊም ወገኖች፣ በግል ሚዲያ፣ በሰላማዊ የሀገር ውስጥ ተቃዋሚዎች፣ በወጣት ብሎገሮች እና በወጣት ሴቶች ላይ የሚደረገው ወካባ በጭራሽ በኢህአዴግ/ወያኔ የተሰራ/የሚሰራ አደለም። የሚገርመው ጮሃችሁ ለማስጮህ ግን ግንቦት ፯ አሻበሪ ትላላችሁ። ዋናው አሸባሪ ማን ሆነና!? ለማያውቅሽ ታጠኝ አድርባይ አሉ ወይዘሮ አዜብ ጎላ! ከእንደ ዓለምነው መኮንን ያሉ ከሁሉም ብሄር በውስጡ የተሰገሰጉትን ነው መንግስትን ተጠንቀቅ የምንለው! ከቂምና ጥላቻ ብዛት ገደል ይዛችሁት ትሄዳላችሁ ህዝብ ትጨርሳላችሁ ሀገርና ታሪክ ትውልድ ታመክናላችሁ። አራት ነጥብ ።ይህንን ክስ ያስመሰረታችሁት እናንተ ናችሁ መንገስት አደለም! …”የሚሊየን ሙሰኛ የሺውን ሙሰኛ ያስፈራራል ይዳኛል!ያለው ማን ነበር? ይህን ያሉት የነፍስ አባትሽ አቶ ስብሃት ነጋ ናቸው። የጋዜጠኛ ማረጋገጫ ሰጪ አደለሁም መንግስት ፍቃድ ሰጥቶ ከማናቸውም ገቢያቸው ሲጨልፍ ኖሯል ዛሬ ምን ተገኘና ግለሰቦቹን ወደ መሰዊያው አቀረባቸው!?እናንተ ተማፅናችሁ አደለምን!?መፅሔቱን ካልዘጋህ ጋዜጠኖቹን ካላሰርክ ንብረት እናወድማለን አመፅ እናነሳለን ብላችሁ አደለምን!?ይህ ነው እውነታው!! ቂጡ ላይ ቁስል ያለው ውሻ እንደልቡ አይጮህም…ለምን ተስፈንጥረሽ ሜዳ ሙሉ ፍልስፍና አቀረብሽ?ግንቦት ፯ ቂቂቂቂ እንዲያውም እያስጠናሁህ ነው ተጠንቅ ያልሽውም በተለያየ ቦታና ሥም በድረገፅ አስያየት እንዳልሰጥ ያስፈራራችሁበት የተማጸናችሁበትም አለ ይህንንም ለሁሉም ግዜ አለው እናየዋለን። ግን አታስመስሉ እርግጠኛ ነኝ ኢህአዴግ ሲነቃ ይበላችኋል..እኔ ግን የምሰጠው ማናቸውም አስተያየት ያልወገነ ዘረኝነት ጎጠኝነት የሌለበት ለህዝብ ለሀገር ለትውልድ ግልጽና የግሌ ሐሳብ እንጂ እንደእናንተ መረማመጃም፣ ተደራቢም፣ ተለጣፊም፣ጭፍን ተደጋፊም፣ በመሐል-ሰፋሪነት ሆኜ አላጭበረብርም።አራትነጥብ። ተግባባን!?ከምስጋና ጋር

 8. Alula says:

  6 losers in one pic! ከጥላቻ በስተቀር ምንም ብቃት የሌለው’ማ መገለል፣መባረር ኣለበት እንጂ!

 9. goben says:

  Dawit I am ashamed of you.I ask myself is this the one who got the international prize. What a government in the world you would criticize if not EPRDF. God forgive you for being what you are not

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *