Multi-Talented Comedian, Markos Fikre Speaks About His Life and Career (Video)

admin

Awramba Times is a US based online journal providing up-to-date news and analysis about Ethiopia email us: editor@awrambatimes.com

You may also like...

1 Response

 1. ክበር ተመስገን says:

  አቶ ሬድዋን፡

  ታላቀነትህ በአጭሩ ሲገለፅ ጥበብን የተካንህ የሀገር አለኝታና የህዝብ መከታ ነህ፡፡ ከሀገር እስከ ውጭ ሀገር ድርጊት ያላቸውን ሁኔታዎች ከቀላል እስከ ውስብስብ የማየትና የማሳየት፣ የመስማትና የማሰማት፣ የመገንዘብና የማስገንዘብ፣ የመረዳትና የማስረዳት እና በአጠቃላይ በተግባር በታላቅ ውጤት ሊታይ በሚችል ለሀገር አበርካችና ለህዝብ አገልጋይ ስለመሆንህ ሀቅና የማያወላውል ነው፡፡ በህይዎት ያለና የሚጥር ሁሉ ማድረግ ያለበትና የጤነኛ ሰው ተፈጥሯዊ ባህሪም ነውና በአለህበት ሁኔታና ቅጣጫ እየቀደም እደግና ተመንገድ ፡፡ የህዝብ ቤት ለሆነች ኢትዮጰያ እንደ ግድግዳ መከታና እንደ ጣራ ከለላ እየሆንህ ለዘላለም ኑር፡፡ መለስ ዜናዊ የወቅቱን ሥራ በብልጫ ሰርቶ ቀጣዩን ሥራ ደግሞ ከወቅቱ አኳያ በብልጫ መሥራት ለሚችል ብቁ ሰው አንደ አንተ ያለ ያስረከበና ሀገር አሁንም ጥራት፡ ብቃትና ብዛት ያላቸው የራሷ ዜጎች ያሏት ሰለመሆኗ ማረጋገጫ ነህ፡፡ ይህም እርጋታና እርካታ እየሰጠ ህዝብ ራሱን እያመነና በራሱ እየተማመነ ሙሉ ተስፋ ወደሚሰጥ ፊት ለፊት ለመድረስ ያለማቋረጥ የሚበረታ ነው የሚያደርገው ፡፡
  .
  እንተ ጎበዝ ነህ፡፡ የውጮች ስውር ወይም ግልፅና እውነተኛ ባህሪ ምን እንደሆነ ለማዎቅና ራሰን ከውጭ አጥፊዎች ለመከላከል የሚያስችለውን አቅጣጫ የለየህና በሁለት እገሮችህ መድረህ በመቆም በጉዞ ከመንገዱም ላይ ያለህ ስለመሆንህ ግልፅ ነው፡፡ ምነው ሌሎችም ከቤት እንስሳት ወይም የዱር አራዊት አይነት የሰው የማይመስል ሀገርና ህዝብ ጎጅ ባህሪያቸው ተላቀው እንደ ዘመኑ ሰው በመሆን በተለያየ መንገዶች ከውጭ የሚመጡትን የጠላትነት ሁኔታዎች ሁሉም በጋራ ቢፋለማቸውና ጨርሶ ቢያቆማቸው፡፡
  .
  ግልፅ መሆን ያለበት ቢኖር ሁሉም እስከሚባል ድረስ የአፄ ቲዎድሮስና ኤርትራን ጉዳይ ጨምሮ እስከ አሁንም በሀገር ላይ ለሚከሰቱ ጥፋቶች ሁሉ ምንጮች በቁጥር ጥቂት የሆኑና የሚታወቁ የውጮች ናቸው፡፡ ዘረኛና ወንጀለኛ የሆኑ ራሳቸውን እየጋበዙ በራሳቸው ወጭ በእንጠቅማለን የማታለያ ሰበብ ከሀገር በመምጣት አንድ ጥቁር ዘር በሆነ ለረጅም አብሮ የኖረ የአንድ ሀገር ህዝብ መካከል በተንኮል ሰርገው እየገቡ በመከፋፈል ማጋጨት የጥፋትና ማጥፋት ወንጀላቸው ነው ለረጅም ዘመን ሲጎዳን የኖረ፡፡ አሁንም ቢሆን በእረዳታ፣ ነፃ ሜዲያ፣ ዲሞክራሲ፡ ምርጫ፡ ሰባዊ መብትና ሌላም ግልፅና ስውር የሆነ ህገወጥ ድርጊታቸው የሚሆኑት ሁሉ ለማንም አስበው ሳይሆን ህዝብን በመከፋፈል እርስ በርስ ለማጋጨትና በሀገር የተጀመረውን የእድገትና የመሻሻል ዘመቻ ለመቅጨት ነው፡፡
  .
  ከሁሉም በላይ እያሳበዳቸውና እያስቆጣቸው ያለ በሀገር ሰላም መስፈን፣ አንድነት መጎልበት፣ ሥራ መሥራት፣ ችግሮችን መቅረፍና ራሰን መቻል ከማንም አፍሪካ ሀገርና በተለይም ኢትዮጰያ ውስጥ በተግባር ለማየት ቀርቶ ለመስማትም የማይፈልጉት ነው፡፡ ብቼኛ የሆኑ የጥቁር ሰውና የአፍሪካ ጥንታዊነትና ሰውነት መግለጫ ከብቼኛውና ታላቅ የአፍሪካና ጥቁር ሰው ቅርስ ፊደል ጀምሮ የተለያዩ ጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት የሆነች ኢትዮጰያን ሆን እያሉ በተደጋጋሚ በአለም ፊት ስም ማጥፋትና ያለማቋረጥ በተለያዩ መንገዶች ለረጅም ዘመናት መጉዳት ምንጩ ዘረኛነት የሚፈጥረው ሲሆን አላማው ደግሞ የጥቁርን ሰው ታናሽነትና ጉዳት ተቀባይነት በሚያገኝበት መንገድ ለማሳየት የጥቁር ሰው ምልክት የሆነችን እንደኢትዮጰያ እዋነኛ መሳሪያ መጠቀም ነው፡፡
  .
  ስለሆነም ምን ጊዜም ጉዳትና ውድቀት ኢትዮጰያ ውስጥ ለማየት መርዘኛና ዘረኛነታቸው የሚፈልገውና ውስጥ ለውስጥ የሚሰሩበት ጉዳይ መሆኑ መታዎቅ አለበት፡፡ እምነታቸው ሁሉ ገንዘብና ቁሳቁሳዊ ጥቅም ብቻ ስለሆነ ሌላ ሀገርም እንዲጠቀም ሳይሆን ሌላ ሀገር ሲጎዳ እነሱ የሚጠቀሙ መሆናቸውን በክፋት ልባቸው አምነው የተቀበሉና በዚህ መልከ እየሰሩ የሚኖሩ ናቸው፡፡ ስለሆነም ስለሌላ ሀገር መሻሻልና መጠቀም የሚሰሩ ሳይሆኑ ሌሎች በራሳቸው ሀገር በነሱ መልከ እየሆኑ ራሳቼውን በመካድና በመርሳት ለነሱ የሚመቹበትንና የሚሆኑበትን መንገድ የሚያመቻቹ ናቸው፡፡ ይህም ይሆን ዘንድ በርዳታ መልክ በውዴታ ወይም በጦርነት በግዴታ የሚፈፅሙ ናቸው፡፡ መፍትሄው ግን በነሱ እርዳታ መታለለ ወይም ጦርነት መፍራት ሳይሆን በራስ በመተማመን በራሰ መልከ ሆነው የራሰን ጉዳነ መከወን በመቻል ነው፡፡ በጉልበት ለሚመጣ በጉልበት መመከት ደግሞ ብቼኛው መንገድ ሲሆን በሀብት ለሚመካም ራስን ሀብታም በማድረግ እኩልነትም ማሳየት ግድ የሚል ነው፡፡
  .
  አንድ ሀገር ከሌላ ሀገር በተፈጥሮ ስጦታዎች ያነሰ ወይም የበለጠ ሊሆን ይችላል፡፡ አንድ ህዝብ ከሌላ ሀገር ህዝብ ሊያንስ ወይም ሊበልጥ የሚችል ግን በተፈጥሮ ሳይሆን በራሱ ጥፋት ወይም ትክክልኛ ገፅታው ሆኖ ሲገን ነው በተለይም እንደ ኢትዮጰያ በተፈጥሮ በብልጫ በታደለች ሀገር የሚገኝ ህዝብ፡፡
  .
  በራሳችን ሀገር ስለሚሆነው ሁሉ ጉዳይ ጉዳተኞች ብቻ ሳንሆን ጥፋተኞችም ግን እኛው ነን፡፡ ምክንያቱን የውጭ ሀይሎች በዚህ መልክ እየጎዱን እንደሆኑ ገና ድሮ በመረዳት በነሱ ወጥመድ መታነቅና እርስ በርስ መተናነቅ ሳይሆን በጋራ ጠላታችን ላይ አንድ ሆነን እነሱን ማነቅ በተገባን ነበር፡፡ አንድን ሀገር በጦርነት ለመጉዳት የሚወጣ ወጭ፣ የሚከፈል የህይዎት መሰዋዕትና የጦር መሳሪያና የወታደር ራሸን፣ ትጥቅና ሌላውም ጉዳይ የሚጠይቀው ጊዜና ወጭ በርዳታ፣ ሜዲያ፣ ዲሚከራሲና ሌላም ሰም ከሀገር ራሳቸውን እየጋበዙ በመገኘት ለመጉዳት ከሚያወጡት ወጭ እጅግ ያነሰ፣ የሚስማማቸውና የሚያስችላቸው መንገድ ስለመሆኑ መታዎቅ አለበት ፣፣
  .
  እንገሊዝ በአፍጋኒሰታን ብቻ ከ200 ቢሊዮን ዶላር በላይ የከሰረች ሲሆን 500 ወታደር የሞተባትና በብዙ ሺህዎች የቆሰለባት ነች፣፣ ኢራቅ የከፈለችው ደግሞ ከዚህ በብዙ እጥፍ የሚበልጥና የከፋ ነው፡፡ ይሁንና እሷም እንደ ሌሎች የጥፋት ጓደኞቿ ከሁሉም ቦታ ተሸንፋ ነው የተባረረች፡፡ ይህም የሆነ በማንም ሳይሆን በኢራቅና አፍጋኒሰታን ዜጎች አማካኝነት ነው፡፡ እስከ ትሪሊዮኖች ዶላርና በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች የውጭ ሀይሎች የከፈሉ አፍጋኒስታንንና ኢራቀን ለመጥቀም እንዳልሆነ በመረዳታቸው ነው፡፡ ክኛ ጋ ግን የተላከውን እንደተባለ አድርጎ በአስቸኳይ እንዲፈፅምና በራሱ ሀገርና ጉዳይ ምን ጊዜም ለነሱ ተላላኪ እንዲሆን ሰልጥኖ እንዳይክድ አንድ ጥሬ የሚወረወርለትን ዝንጀሮ ይመስል የትም ግባ በማይባል የእርዳታ ሰበብ እየተመኩና እየተኩራሩ በሀገራችን አነሱ የሚያገባቸውና የሚችሉ መስለው አንደፈለጋቸው አንዲሆኑ እያሰቻልናቸው ነው፡፡ የጥፋት ተልኳቸውንም እንደ ሌሎች ሀገሮች ሳይቸገሩና ብዙ ወጭ ሳያወጡ በሽርሽር መልክ በመዝናናት በቀላሉ እያመቻቹ ናቸው፡፡
  .
  ስለሆነም በተለይ የእንግሊዝ ግልፅና ስውር የጥፋት አላማና ተግባር ጨርሶ መቆም አለበት፡፡ መሳሪያቸውም ከእርዳታ በማያዎጣ ነገር ግን በተቻለ መጠን በእርዳታ ሰበብ ለረጅም ጊዜ ሊገለገሉበት የሚያስችል በእርዳታ ናቆማለን የመጉዳት ማሰፈራሪያ ወይም በእንሰጣለን የመጠቀም ማታለያ መንገድ ነው፡፡ የእንግሊዘ አይነት እርዳታ አላማውና አጠቃላይ ውጤቱ ጥፋት እንጂ ልማት አለመሆኑ ታውቆ በራስ ላይ በማመንና በመተማመን ጠቃሚ ከሆኑ ሌሎቸ በቁጥር ብዙ የሆኑ ሀገሮች ጋር በጋራ መሥራት ይገባል፡፡
  .
  የእንግሊዝ በርዳታ ሰበብ ጣልቃ ገብነትና መሰሪ ድርጊት እንደ ከባድ እንቅፋትና አደጋ ታውቆ ሊቆም ይገባዋል፡፡ ይህ ከሆነ በውጭ ሀይሎች አማካኝነት የሚከሰት የጥፋት ተልዕኮ አብዛኛው ተቀረፈ እና ሀገርም የበለጠ ሰላም አገኘች ማለት ነው፡፡ እና እንግሊዝ እርዳታ የሚለውን ሲያቆምና በሀገር ጣልቃገብነቱ ሙሉ በሙሉ ሲወገድ ሊረዳን የሚችል እንጅ የሱ እርዳታ ግን በኛ ሀገር በራሱ መንገድ እየተፈፀመ አንድም ምርቃን የሚታይበት ሳይሆን ሁሉም በእርግማን የተሞላና በተንኮል የተለወሰ ነው፡፡ እንግሊዝ እርዳታ አቆመ ማለት የሱ በሀገር ላይ ጥፋት ቆመ ማለት ሰለሆነ አያደርገውም እንጂ በራሱ ፈቃድ ቢያቆምና የሱ ጣልቃገብነት ጨርሶ ከኢትዮጰያ ቢወገድ ግን በሰራ አካላቷ ተሰራጭቶ በተለያየ መንገድ እየጎዳ ለረጅም ዘመን ከያዛት ከባድ በሽታ ሀገር ተፈወሰች እንደ ማለት ነው፡፡
  .
  አጥፊና አደጋ የሆኑ የውጭ ሀይሎች እነማን እንደሆኑ የሚታወቁ ሲሆን ኢትዮጰያን በተመለከተ ግን 90% የሚሆነው በውጭ ሀይል አማካኝነት የሚሸረብ ገመድ፡ የሚፈነቀል ደንጋይ፡ የሚጠነሰስ መርዝና የሚፈፀም ወንጀል በመጠን በጣም ትንሽና የአውሮፓ ደሴት ከሆነች የአለም ነቀርሳ እንግሊዝ ቀጥታና ስውር ድርጊት አማካኝነት የሚከሰት ነው፡፡ ስለሆነም በቀጥታም ሆነ በተለይም በተለያየ አቅጣጫና መንገድ አረቦችን በመጨመር ከሌሎች የውጭ ሀገሮችና አንዳንድ ራሳቸውን የሳቱ የራስም ዜጎች ጋር በማበርና በመተባበር የመሪውን ቦታ እየያዘ ወደር የሌለውን ጉዳት ለረጅም ዘመን እየፈፀመ ያለ የእንግሊዝን የጥፋት ጉዳይ በማስተካከል 90% በመቶ የሚሆነውን በውጭ ሀይሎች ጣልቃ ገብነት አማካኝነት የሚከሰት ጥፋት ማስወገድ ይቻላል፣ ይገባልም፡፡ የጌዜና የሁኔታ ጉዳይ እንጂ መሆኑ ግን የማይቀር ነው ፡፡ ሌላ አማራጭ ስለሌለና ጉዳቱ ክፉ በመሆኑ ሳይውል ሳያድር መወገድም አለበት፡፡
  .
  አንድም ሀገር በተለይም በአፍሪካ አህጉር በእንግሊዝ አይነት የውጭ ሰውና ቁሳቁስ አማካኝነት እውነተኛና ትክክለኛ እርዳታና ድጋፍ የሚያገኝና የሚጠቀም ሳይሆን በተቃራኒው ስለመሆኑ ከታሪክ ጀምሮ ያለውን መረዳት ለወደፊት ያለው ጥቅም ታላቅና ግልፅ የሆነ ነው፡፡ ይህም ከነዚህ አጥፊዎች ራሰን እየተከላከሉ በራስ ላይ ሙሉ በሙሉ በማመንና በመተማመን ለሥራና ለኑሮ በተፈጥሮ ምቹ በሆነች ኢትዮጰያ የራስን ሥራ መሥራትና በራስ ላይ ሙሉ በሙሉ መመካትና መጠለል ገድ የሚልና ብቸኛው ምርጫ ነው፡፡ ቻይና፣ ሩሲያ፣ ጃፓን፣ ኮሪያ፣ ህንድ፣ አሜሪካና ሌሎች ጠቃሚ የሆኑ ሀገሮች ጋር በእኩልነት ተቀራረቦ በሁሉም አቅጣጫ በጋራ መሥራት እንጂ የእንግሊዝ አይነቱ ለጥፋት የተነደፈ ምዕራባዊያን በማታለያ ስም እየጠሩ እርዳታ የሚሉት አይደለም ከድሮ፣ ዘንድሮና በተለይም በረጅ የወደፊት አቅጣጫና መፍትሄው፡፡
  .
  በጃፓን አማካኝነት ከሚደረጉ እውነተኛና ትክክለኛ እርዳታዎች ውስጥ አንዱ የሆነው ከይዘን (kaizen) ለኢትዮጰያ የሚያበረክተው ጥቅም በገንዘብ ብቻ የሚለካና በአንድ ወቅት የሚፈፀም ሳይሆን ትውልድን በዘመኑ መልክ በትክክለኛው አቅጣጫ በአመለካከትና በአስተሳበ የቀየረ፣ ያሰገባና ያለማቋረጥ እተሻሻለ በውርስ መልክ ከትውልድ ትውልድ የሚያልፍና የሚተላለፍ የህልውና ጉዳይ የሆነ ነው፡፡ ጠቃሚ የውጭ ሀገርና ሰው የሚገለፅ በተግባር በዚህ መልክ እየሆነ ሲፈፀም እንጂ ለማታለልና ማጭበርበር ሲል ስም በመቀያየርና በልብ የሌለን ወሬ ለጉዳት በአፍ በመደርደር አይደለም፡፡ እንደ ጃፓን ሀዝብን እያከበሩና ባሀሉን እየጠበቁ መልካም ሆነው ሲገኙም ነው ሁኔታው የሚሆን እንጅ ከእንግሊዝ ሀገርም ሆነ ከሌላ ሀገር እሱ ሲገኝ ሌሎች በሱ መልክ እንዲሆኑና ሁሉም ነገር የትም ቦታና ምን ጊዜም ለሱ ብቻ እንዲሰማማና እንዲሆን በሱ መልክ ይሆኑ ዘንድ በሚያሰገድድና ሁኔታዎችን በሚያመቻች እንግሊዝ አይነት መሆን ግን እርዳታ ሳይሆን ጉዳት እና ወዳጀነት ሳይሆን ጠላትነት ነው፡፡

  መልካም ለሁላችን፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *