Mekelle University Welcoming Senior and New comer Students with an Amazing Ceremonial Event (Video)

admin

Awramba Times is a US based online journal providing up-to-date news and analysis about Ethiopia email us: editor@awrambatimes.com

You may also like...

17 Responses

 1. Be ewnetu says:

  Keep the calture as usual….. If for Eritreans why not for Ethiopians…?

 2. hello says:

  Welcome all regardless of your etnicity ,gender ,back ground ,nationality etc .WELCOME TO THE LAND OF ALL !

  Reminder to mekelle university

  Please repay our brothers in AFAR &SOMALI region with scholarships to their children .

 3. hello says:

  እንኳን ወደ ቤታችሁ በሰላም መጣችሁ ፡፡መልካም ቆይታ !

  ጥሪ ለመቀሌ ዩኒቨርሲቲ

  ለሡማሌና አፋር ክልል ልጆች በዛ ያለ እስኮላር ሺፕ በመስጠት ምስጋና እናቅርብ

 4. ashebir says:

  I wish I was thought there. But hope fully I will teach there at last

 5. Tesfa says:

  አንዳንድ ጊዜ..
  ህይወት እንደ ቀልድ ሲሆን
  ኑሮ ሲተናነቀኝ ሲስቅብኝ
  ብሽቅ ይለኛል
  ቀኑ ከጨለማው ብሶ ሲጨልም
  ጣራ ሲቆጥር ሳመነታ
  በፍትህ እጦት ሳምታታ
  ልቤ አላርፍ ብሎኝ
  ባለፈ ነገር ስተክዝ
  አንዳንድ ጊዜ…
  ለካ እየሳቁ ማልቀስም
  ይፈውሳል ልቤን ካዘነበት
  ከኮበለለበት ይመልሳል።
  አንዳንድ ጊዜ…
  የፍትህ እጦት ቁጣን ለኩሶ
  አንድ ልቤን ወደ ሁለት ለውጦ
  እንዲህ አድርግ እንዲህ ሁን
  እያለ ሲማጠነኝ
  እኔም መልሼ በምልጃ
  አንድ ልብ እንዲሰጠኝ
  ተማጸንኩት ፈጣሪየን።
  አንዳንድ ጊዜ….
  በማየው፤ በምሰማው፤ በማነበው
  ልቤ ለሁለት ሲከፈል
  በዘር ሊያሰልፈኝ ሲቃጣ
  የዘር ቆጠራየ ሲሰላ
  ግራ ቢገባኝ ከነማን እንደምወግን
  ሆኔ አገኘሁት ራሴን የህብር ቤተሰብ ውጤት።
  አክ እንትፍ እለዋለሁ
  ያን ሃሳቤን
  ሁሉን በአንድ ለማየት
  ለህዝብ አንድነት ለመቆም
  ያመነታውን ልቤን እለዋለሁ
  ወ ቀጣፊ ይደልዎ ጥፊ!
  ተስፋ በወቅቱ
  መስከረም 20 2009
  አሜሪካ

 6. hihu says:

  የእብሪተኞችን የፈጠራ ወሬ ወሀ በላው፡፡
  ያለ የለለ ውሸትና ጉራ የትም አያደርስ ፡፡ ይልቅ እኩልነትህን ተቀብለህ ክልልህን አልማ በሉት ፡፡

 7. ትማራ says:

  መጀመሪያ አንድ ወጣት ወደ ውትድርና ማሰልጠኛ ለማስገባት ሲመለምሉ ጤና ሳይንስ፡ ኮምፒውተር ሳይንስ፡ ኢንጂነሪንግ የመሳሰሉትን ትማራላችሁ ብለው በማታለል መሆኑን የሚናገሩት ምንጮች፣ በሁዋላ ላይ ትምህርቱን የሚማረውና አየር የሚያበረው ግን አብዛኛው የህወሃት አባላት ብቻ ናቸው ይላሉ።በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ሰርቀሌ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በነዋሪዎችና በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት በትንሹ 8 የጸጥታ ሃይሎች መገደላቸውን እማኞች ገለጹ።
  የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች የተገደሉት በስፍራው ወርቅ ለማውጣት በሚል በቅርቡ ከ1ሺ በላይ የትግራይ ተወላጆች መስፈራቸውን ተከትሎ በተቀሰቀሰ አለመግባባት መሆኑ ተነግሯል። በዚሁ ግጭት ከተገደሉት የጸጥታ ሃይሎች በተጨማሪ ከ20-30 የሚደርሱ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የቤኒሻንጉል ህዝብ ንቅናቄ አመራሮች ለኢሳት ገልጸዋል።
  የንቅናቄው ሊቀመንበር አቶ ዮሴፍ ሃሚድ ናስር በቅርቡ በአካባቢው ያለን የወርቅ ሃብት ለማልማት በሚል ከትግራይ ክልል የመጡ ወታደራዊ አመራሮችና ሌሎች አካላት በጊዛን ሸርቆሌ መስፈራቸውን ከዜና ክፍላችን ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ አስረድተዋል።
  በአካባቢው ተካሄዷል ያሉትን ህገወጥ ወራራ ተከትሎ በነዋሪዎች ዘንድ ቁጣ መቀስቀሱንና ሰፋሪዎችም ቦታውን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ረቡዕ ግጭት መቀስቀሱን ገልጸዋል።
  በነዋሪዎችና የወርቅ ሃብት ያለበትን ይዘው በሚገኙ አካላት ዘንድ በተፈጠረው ግጭት በትንሹ ስምንት የጸጥታ ሃይሎች መገደላቸውንና አካባቢው በውጥረት ውስጥ መሆኑን የንቅናቄው ሃላፊ አስታውቀዋል።

  በመላው አገሪቱ የሚታየውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የ7 አመታት የከንትራት ጊዜያቸውን የጨረሱ ወታደሮች መልቀቂያ በብዛት እያስገቡ ቢሆንም፣ አዛዦቹ የቀድሞውን ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ፎቶ እግራቸው ስር በማንጠፍ “ የመለስን ፎቶ ተራምደኸው እለፍ፣ በመለስ አጽም ይዘንሃል” እየተባሉ ኮንትራታቸውን እንደሚያራዝሙ የመከላከያ ምንጮች ገለጹ”
  በአሁኑ ሰአት መከላከያው ከፍተኛ ችግር ውስጥ መግባቱን የሚገልጹት ምንጮች፣ ወታደሮች በአማራ እና በኦሮምያ ክልሎች የሚካሄዱትን ህዝባዊ አመጾች ፣ “በአማራ ክልል ከሆነ አርበኞች ግንቦት 7 ገብቶ የህዝብ ንብረት እያወደመ ህዝብ እያተራመሰ ነው ፣ በኦሮሚያ ክልል ከሆነ ደግሞ ኦነግ ገብቶ ህዝብ እየበጠበጠ ነው ለግዳጅ ተዘጋጁ” እንደሚባሉ ተናግረዋል። ሰራዊቱ ወደ ቦታው ደርሶ ሁኔታውን አጣርቶ የራሱን ግንዛቤ እንዳይዝ ለማድረግ ኔት ወርክ እንደሚዘጉበትና ከሌላው ህዝብ ጋር እንዳይገናኝ እንደሚያደርጉት እነዚሁ ምንጮች ተናግረዋል። በዚህ የተሳሳተ መረጃ ወታደሩን ከእህት፣ ወንድሙ እናት እና አባቱ ጋር እያዋጉት ነው በማለት ሰራዊቱ ስለገጠመው ፈተና ይገልጻሉ። ሁኔታውን ዘግተውም ቢሆን የተረዱ ወታደሮች መልቀቂያ በማቅረብ ላይ መሆናቸውን የሚገልጹት ምንጮች፣ ከአቀጣጠሩ ጀምሮ እየተሰራ ያለውን ደባም በዝርዝር ይናገራሉ። ሰራዊቱ በመጀመሪያ የፈረመውን የ7 አመታት ኮንትራት በአነስተኛ የደሞዝ ክፍያ ቢጨርስም፣ ኮንንትራቱ ካለቀ በሁዋላ ግን አብዛኛው መልቀቂያ እንደሚያስገባ ይገልጻሉ።
  ቀድም ብሎ “አንፈልግም” የሚሉትን ወታደሮች ባንዲራ እያነጠፉ “ አልፈልግም ካልክ ባንዲራውን እረግጠኸው ሂድ” የሚል አሰራር ሲጠቀሙ የቆዩ ሲሆን፣ አንዳንድ ወታደሮች በምሬት እና በንዴት ወደ ቤተሰቤ መሄድ እፈልጋለሁ ብለው ባንዲራውን ተራምደው ሲያልፉ በጠላትነት ተፈርጀው ሰባት ዓመት እንዳላገለገለ ሁሉ ወደ ወታደራዊ እስር ቤት ይወረወራል ይላሉ ፡፡
  በአገሪቱ የሚታየው ችግር እየተባባሰ መምጣቱንና የስርዓቱን ባንዲራ እየተራመዱ የሚሄዱ ወታደሮች መበራከታቸው ያሳሰባቸው አዛዦች፣ ከባንዲራው የበለጠ ጉልበት ይኖረዋል ብለው የሚያስቡትን የአቶ መለስ ዜናዊን ፎቶ በመያዝ ፣ በመለስ አጽም እያሉ በመለመን ላይ ናቸው። በአካል ብቃት ችግር ወይም በህመም ሲሰናበቱም አንድ አመት ላገለግሉበት 1 ሺ ብር በአጠቃላይ ለ7 አመታት አገልግሎት 7 ሺ ብር ብቻ ተሰጥቷቸው እንደሚሰናበቱም ገልጸዋል።
  ከወታደራዊ ማሰልጠኛ እስከ ዋናው የጦር ክፍል ድረስ የሚዘመረው ስለ ህወሓት ጀግንነት መሆኑ በሰራዊቱ ውስጥ በብሄር የተነሳ የበላይነትና የበታችነት ለመፍጠር ሆን ተብሎ የሚሰራ በመሆኑ በሰራዊቱ ውስጥ ለሚታዬው ክፍፍል አንዱ ምክንያት መሆኑን የሚገልጹት ምንጮች፣ ከዋናው ኢታማዦር ሹም ሰሞራ የኑስ ጀምሮ የ4ቱም ዕዝ አዛዦች፣ የመከላከያ ዩኒቨርስቲ የ2ቱም ካምፓስ አዛዦችና አመራሮች እንዲሁም የጦር ማሰልጠኛ ክፍሎችና የክፍለ ጦር አዛዦችና አመራሮች በሙሉ ይህን የበላይነታቸውን ለማስጠበቅ በንቃት እንደሚሰሩ ይገልጻሉ።
  አብዛኛው ስልጣን አልባ የተደረገው ታዛዡ ወታደር ወር ሃዊ ደሞዙን እንኳ በወጉ እንዳይገኝ በሰበብ አስባቡ እንዲቆረጥበት መደረጉ ለተጨማሪ ብሶት ዳርጎታል።
  አንድ ወታደር ግዴታ በ6 ወር አንድ ጊዜ የወታደራዊ ሬንጀር አልባሳትና ከስክስ ጫማ አሟልቶ መግዛት ግዴታው እንደሆነ የሚገልጹት ወታደራዊ ምንጮች፣ ልብስና ጫማ አንድ ጊዜ ለመግዛት የ2 ወር ደመወዙን እንደሚያጣ፣ “ሰራዊት አይደለም ብሩን ህይወቱን እየለገሰ ነው” በሚል ቅስቀሳ ደግሞ ለአባይ ግድብ ማሰሪያ በየዓመቱ የ1 ወር ደመወዙን እንዲከፍል መደረጉ ፣ ወታደሩ በዓመት የ7 ወር ደመወዝ ብቻ እያገኘ ህይወቱን እንደገፋ መደረጉ እንዲሁም በውጭ ሀገር ሰላም አስከባሪ እየተባለ በዳርፉር፡ በአብይ ግዛትና በሶማሊያ ደሙን አፍስሶ አጥንቱን ከስክሶ የሚያመጣው ገንዘብ አብላጫው ፐርሰንት ለመንግስት ግብር እየተባለ እየቆረጠ ለህወሓት ጀኔራሎች ቤት መስሪያና ለመኪና መግዢያ መዋሉ ወታደሩ በብዛት እየለቀቀ እንዲሄድ ተጨማሪ ምክንያት ነው መሆኑንም ጠቅሰዋል።
  በሌላ በኩል ደግሞ አንድ የትግራይ ተወላጅ የአጋዚ አባል፣ “በህዝቡ ላይ በወሰድኩት እርምጃ ተጸጽቻለሁ፣ ከዚህ በሁዋላ ግን ይህን ስርዓት አላገለግልም” በማለት ዩኒፎርሙን አውልቆ እና መሳሪያውን ለአካባቢው ሰዎች አስረክቦ ከፍኖተሰላም ከተማ መጥፋቱን ምንጮች ገልጸዋል። ወታደሩ መጥፋቱን ተከትሎ ከፍተኛ አሰሳ እየተደረገ ሲሆን፣ በአካባቢው ህዝብ እርዳታ ከአካባቢው ማምለጡ ታውቋል። ከሁለት ሳምንት በፊት አንዲት ሴትን ጨምሮ ስምንት ወታደሮች ከዚሁ ከተማ መጥፋታቸው ይታወቃል።
  በብር ሸለቆ አካባቢም እንዲሁ በርካታ ወታደሮች መሳሪያቸውን ሽጠው መጥፋታቸውን ከአካባቢው የደረሰን አስተማማኝ መረጃ ያመለክታል። ለደህንነት ሲባል ስለሰዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማቅረብ ፍላጎት የሌላቸው ምንጮች፣ ወታደሮቹ በአካባቢው ከሚንቀሳቀሱ የነጻ አውጪ አባላት ጋር ግንኙነት መፍጠራቸው ታውቋል።ይህን ተከትሎ በአካባቢው ባሉ ወታደሮች መካከል አለመተማመኑ እየጨመረ የመጣ ሲሆን፣ በወታደሮች መካከል ያለው የእርስ በርስ ግንኙነትም በእጅጉ መቀዛቀዙን ገልጸዋል። ወታደሮቹ ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር መገናኘት እንደሌለባቸው ትእዛዝ እንደተሰጣቸው ታውቋል።

  • Tt says:

   አቤት ስንቱን ዘባረቀው ፡፡ ይህ የ አሉባልታ ና ሐሜት ድምፅ ነው ፡፡
   ይሔን እየተጋተ ነው ምድረ ጀንፈል አሜሪካን ቀን ከሌት ሰልፍ እያለ የሚዋትተው ፡፡ ግራ የገባው መንጋ

 8. Beza says:

  Great hospitality of great cultured people. Instead of violence committed on them by hooligans in Gonder.

 9. Gezai says:

  Good, keep it up, Semenawit Kokob, Good people, beautiful city, Great presentation Awramba!!

 10. Sanjaw says:

  While Tigray youth dancing with music,Amhara and Oromo youth also dance with agazi baton and bullet. Emes yalate la kite talkesalech alu.

  • Gashaw says:

   ለኦሮሞ ህዝብ አስበናል ያሉ የግብጽ ቅጥረኞች ፣ የኦሮሞን ህዝብ ደስታ እና ጭፈራ ወደ ሃዘን እና ለቅሶ ቀየሩት። ዋጋቸውን ያገኛሉ።

 11. question says:

  መንጋ–አንድ ጭንቅላት ብዙ አካል ነው
  ሙሉ ሰው -የራሱ አንድ ጭንቅላት አለው
  መንጋ -የመንጋውን አባላት ለማስደሰት ይሠራል
  ሙሉ ሰው -ለሀቅ ብቻ ይቆማል
  መንጋ -ውስጡ በመንጋው አባላት እንዳይጠላ ይፈራል
  ሙሉ ሰው -የራሱ ጌታ ነው
  መንጋ -አዲስ ሀሣብ ካሙጣ ታርጋ ይሠጠዋል
  ሙሉ ሰው -ሁሌ አዲስ ሀሣብ ያፈልቃል
  መንጋ -አእምሮው በአሉባልታ ፣ በጥላቻ ፣ በእብሪት፣በፈጠራ ይሞላል፡፡
  ሙሉ ሠው -ውሸትን ከእውነት ማገናዘብ በሚባል መንሽ ያጣራል ፡፡
  መንጋ -እኔ ምን ሠራሁ ምን አበረከትኩ ከማለት ይልቅ ሁሌም ሌሎችን ይወነጅላል ፣ ያጣጥላል ፣ ይሠድባል ፡፡
  ሙሉ ሠው -እኔ ለወገኔ በትምህርት፣ ጤና ፣ መንገድ ምን አበረከትኩ ይላል
  ሙንጋ -ሁሌም ድቅድቅ ጨለማ ይታየዋል ፡፡ መልካም ነገር እንኳን ከጀርባው ነገር አለ እያለ ይጨነቃል
  ሙሉ ሠው -መልካሙን በመልካምነቱ መጥፍውን በመጥፍ
  ፎነቱ ለይቶ መልስ ይሠጣል
  መንጋ -ጭር ሲል አይወድም ፡ሁከት ያምረዋል
  ሙሉ ሰው -ሠላም ለልጆቹ ፣ ለራሱ ፣ ለወገኑ አጥብቆ ይመኛል ይፀልያል ፡፡

  እርስዎና እኔስ መነሸጋ ነን ሙሉ ሠው ?

 12. Gezai says:

  Tigrawinet Malet Ethiopiawinet malet demo tigrawinet Malet now, show them how we welcome every one no matter what, but we will never forget what happened in Gonder and bahrdar by those extremists trying to divided our people

 13. Gonder says:

  Amhara & Oromo family you just send you kids to be killed, you will see it is a matter of time they will kill them one by one TIGRAY has all Ethiopians blood in there hand. All Ethiopians don’t forget that they are SNAKE they will never be our people ever.

 14. Jaf says:

  Ere le fresh temariwoch megbyawn gizew yerazm menkesakes alchalnim eko………

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *