A glamerous launching event of Memher Gebrekidan Desta’s new book (Video)

admin

Awramba Times is a US based online journal providing up-to-date news and analysis about Ethiopia email us: editor@awrambatimes.com

You may also like...

5 Responses

 1. dergu temelese says:

  ኤርትራዊ የድርጅት መሥራች የህወሀት መሪዎች ዝርዝር
  1. ፈንታሁን ዘርዓጺዮን (ግድይ ዘርዓጺዮን) የሚባለው የህወሀት መሥራች ከኤርትራዊ ነጋዴ ቤተሰብ ኤርትራ ውስጥ የተወለደ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢንጂነሪን ካምፓስ ሲማር እንደ ማንኛውም ኤርትራዊ ጸረ አማራ እና ጸረ ኢትዮጵያ አመለካከት አዳብሮ ያደገ ነበር፡፡ ደደቢት በረሀ ህወሀትን ከመመስረቱም በላይ በስደት ህወሀትን ለቆ እስከ ወታበት ጊዜ ድረስ ማለትም ከ1978 እስከ 1985 የህወሀት ምክትል ሊቀመንበር ሆኖም ሰርቷል፡፡

  2. መለስ ዜናዊ አስረስ (ለገሠ ዜናዊ አስረስ ) እ.አ.አ በ1955 ከትግራይ (አድዋ) ተወላጅ አባቱ አቶ ዜናዊ አስረስ እና ከኤርትራዊት እናቱ ወ/ሮ አለማሽ ገብረ ልዑል አድዋ የተወለደ ኢትዮጵያዊነት የሚያንገሸግሸው እና ሻዕብያን ለመቀላቀል በ1975 ሻዕብያ ይንቀሳቀስበት ወደ ነበረ በረሀ ሄዶወታደራዊ ትግል ለማድረግ መስፈርቱን ባለሟሟላቱ ተመልሶ ህወሀትን የተቀላቀለ እና በጄኔራል ውንጌት ትምህርት ቤት ሲማር ከእንግሊዚዊያን መምህራን ጸረ ኢትዮጵያ አስተሳሰብ የበቀለበት እንዲሁም በቀድሞው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሲማር በአማራ ጥላቻው የቀለም ኣበቱ የነበሩትን ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን ህክምና እንዳያገኙ አስሮና አሰቃይቶ የገደለ ጸረ- ኢትዮጵያ አቋም የነበረውሰው ነው፡፡ መለስ ዜናዊ የረቀቀ ተንኮል ያለው እስኪሞትም ኢትዮጵያውያን በዘር ሀረግ ተበታትነው እንዲቀሩ ራዕይ ቀርጾና ለተተኪ አመራሮች ካርታ አስረክቦ የሞተ ሰው ነው፡፡

  3. መሀሪ ተክሌ ( ሙሴ) የተባለው የህወሀት መሥራች አሥመራ የተወለደ አባቱ የአክሱም ሰው ሆኖ በንግድ ሥራ የተሳከለት ነበር፡፡ በ1973 ዓ.ም ሻዕብያ ኢትዮጵያ ውስጥ በረሀ የሚታገሉለት ወጣቶች ሲመርጥ መሀሪ ተክሌም (ሙሴ) ይማርበት ከነበረ የቀድሞ የኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የህንጻ ኮሌጅ ወጥቶ ሻዕብያን ተቀላቀለ፡፡ ሻዕብያ ጋር በመግባባት ህወሀት እ.አ.አ በ1974 ሲመሰረት ደግሞ ተመልሶ ደደቢት ውስጥ ህወሀትን መሠረተ፣ ከኢዲዩ ጋር በተደረገ ጦርነት እሰከሞተበት ዕለት ድረስም የድርጅቱ ወታደራዊ ክንፈ መሪ ሆኖ ሰርቷል፡፡

  4. ወልደስላሴ ነጋ (ስብሀት ነጋ) ይህ ሰው የህወሀት መሥራች አልነበረም ፡፡ ግን ከመሥራቾቹ አንዱ አድርው ብዙ ወጣት ጋዜጠኞች ያነሱታል፡፡ እርሱም እውነቱን አይናገርም፡፡ ወልደስላሴ (ስብሀት ነጋ) ህወሀትን የተቀላቀለው እ.አ አ በ1976 ነው፡፡ አባቱ ፊታውራሪ የነበሩየመሬት ከበርቴ ነበሩ፡፡ በራሱ አንደበጽት እንደ ተናገረው ግማሽ ኤርትራዊ ነው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ በዲግሪ የተመረቀ ቢሆንም ፊውዳላዊ አስተሳሰብ የተጫነው ሰውነው፡፡ አረጋዊ በርሄ በዶክትሬት ሟሟያ ጽሁፋቸው እንደገለጹት ስብሀት ነጋ ድሀ ይሁን ሀብታም አማራን በሙሉ አማራ በመሆኑ ብቻ እንደ ጠላት ያያል፡፡ ህወሀትን በ1976 ዓ.ም በሊቀመንበርነት እንዲመራ ሲመረጥ ጸረ አማራ አመለካከት በድርጅቱ ውስጥ እንዲስፋፋ አድርጓል፡፡ ህወሀት ራሱ በዘር እንዲዋቀር እና በአድዋ እና ኤርትራዊ ደም ባላቸው ሰዎች እነዲመራ ያደረገው ስብሀት ነጋ ነው፡፡

  ኤርትራዊ ወይም አድዋ የወቅቱ የህወሀት መሪዎች ዝርዝር
  5. በአሁኑ ጊዜ ህወሀትን ከሚመሩት ዘጠኝ ዋና ዋና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት መካከል 77.7 ፐርሰንት (7 አባላት) ኤርትራዊ ደም ያላቸው ናቸው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ፡-
  1. ጌታቸው ረዳ እና
  2. . ኬርያ ኢብራሂም ብቻ የትግራይ ልጆች ሲሆኑ የቀሩት፡- ኤርተራዊ/ የአድዋ ልጆች ደግሞ፡-
  3. ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የህወሀት ሊቀመንበር፣
  4. ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሔር ነጋ( የስብሀት ነጋ የወንድም ልጅ) ም/ሊቀመንበር፣
  5. አዲስ ዓለም ባሌማ ሥራ አስፈጻሚ
  6. አስመላ ወልደስላሴ ሥራ አስፈጻሚ
  7. ደ/ር አብርሀም ተከስተ ሥራ አስፈጻሚ
  8. ጌታቸው አሰፋ (ጨካኑ የደህንነት ሹም) ሥራ አስፈጻሚ
  9. ዓለም ገብረዋህድ ሥራ አስፈጻሚ የኤርትራ ደም ያላቸው ናቸው፡፡ ይህ የጎሳ አደረጃጀት በስብሀት ነጋ የተጀመረ እና እስካሁንም የቀጠለ ነው፡፡ከዚህም በተጨማሪ፡-
  10. የመከላከያ ኢታማዦር ሹሙ ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ከሱዳናዊ አባት እና ኤርትራዊ እናት የተወለዱ መናጢ ድሀ ከሚባል ቤተሰብ የበቀሉ እና በቀለኛ ሰው ናቸው፡፡ እነዚህ ሰዎች ከ43 ዓመት በፊት ጀምሮ ትግራይን ጨምሮ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ለማፍረስ ምን ያህል እንደታገሉ በርካታው የትግራይም ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ አያወቅም፡፡

  እነዚህ የኤርትራ ተወላጅ ከሆኑ ቤተሰቦች የተገኙ የአድዋ ሰዎች በዕቅዳቸው መሠረት አሁን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በሚችሉበት ደረጃ ላይ ናቸው፡፡ ለእነ ስብሀት ነጋ ስኬት በተለይ የአሜሪካ እና እንግሊዝ መንግስታት ከፍተና ድርሻ ያበረከቱላቸው ሲሆን ጀርመን እና የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ ብዙ አገሮች ለስልጣን እንዲበቁ ብቻ ሳይሆን ስልጣናቸውን ይዘው አገር እና ህዝብ እየዘረፉ ትግራይን በኢትዮጵያ ስም በሚገኝ የእርዳታ እና ብድር ገንዘብ እንዲገነቡ ረድተዋል፡፡ አገሪቱ ከ22 ቢሊዮን ዶላር በላይ የተበደረች ሲሆን ከ60 ፐርሰንት በላይ የሚሆነው ገንዘብ ለትግራይ ኢንዱስትሪዎች ግንባታ መዋሉ የአደባባይ ሚስጢር ሆኗል፡፡ ይህን የተዛባ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ኢ ፍትሀዊ አሠራር ለመቀየር የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም ሁለት ሶስተኛውን የኢትጵያ ህዝብ የሚወክለው የኦሮሞ እና አማራ ህዝብ እምርሮ እታገለ ቢሆንም ሻዕብያ/ህወሀት አሁንም በመሳሪያ ኃይል ዘረፋውን ለማስቀጠል ወታደራዊ አገዛዝ መስርቶ በአስቸኳይ አዋጅ ስም አገሪቱን እመሰ ነው፡፡

  ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የምዕራባዊያን ድጋፍ የራቀወ ቢሆንም ፊቱን ወደ ቻይና ለማዞር እየሞከረ ነው፡፡ አሁን ትግሉ መስመር በመያዙ የአድዋ ተወላጆች ኢትዮጵያን የሚያተራምሱበት ጊዜ እበቃ እና አቦይ ስብሀትም ዕድሜ እና ጸሀይ እየጠለቁባቸው ነው፡፡ የትግይ ህዝብም በሞኝነቱ እንደተታለለ ቀጥሏል፡፡
  ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
  ናስትሮዳመስ ኪም ሱንግ
  ከሆላንድ

 2. Andom says:

  Great performance and exemplary work!!! May God bless you remaining life, Memhir.

 3. Andom says:

  Dear Mr Dawit

  Your next move I expect will be to erect a historinc monument of Emperior Yohannes at Mekelle and of General Allula in Adwa.

 4. dergu temelese says:

  ቃሊቲ እና ቂሊንጦ እንደ ሸራተን የሚታዩበት አጋጣሚ
  ህወሀትን በኢ-ሰብዓዊ ድርጊቱ ናዚዎችም ሆኑ ፋሺስቶች አይወዳደሩትም፡፡ የሚከተሉት ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች በዋሻ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን ዜጎች የሚፈጸሙ ግፎች ናቸው፡-
  1. ከቃሊቲ፣ ቂሊንጦ እና ሌሎች መደበኛ እስር ቤቶች በተጨማሪ በአገሪቱ በተለይም በትግራይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዋሻዎች ዜጎች ይሰቃዩባቸዋል፣ይገደሉባቸዋል፤
  2. ጫካ ውስጥ እስረኞችን እጅ እና እግራቸውን ከዛፍ ጋር ታስሮ አውሬ እንዲበላቸው ይደረጋል፣
  3. ታሳሪዎችን ጉድጓድ አስቆፍሮ ከእነ ነፍሳቸው እንዲቀበሩ ይደረጋል፣
  4. ዋሻ ውስጥ አስሮ ምግብ እና መድሀኒት እንዳይደርስ በማድረግ ይገድላሉ፤
  5. በዋሻ ውስጥ ሺዎችን በጪስ ይገድላል፣
  6. እስረኞች በሚመገቡት ምግብ እና በሚጠጡት መጠጥ ውስጥ መርዝ ተጨምሮ ይገደላሉ፤
  7. በርሀብ ውስጥ ሆነው የጉልበት ሥራ እንዲሠሩ አድርጎ አዳክሞ መግደል ዋና ዋናዎቹ የትግራይ ወያኔዎች የግድያ ስልቶች ናቸው፡፡ ስለሆነም በርካታ ወጣቶች ሲሰወሩ ከላይ ከተጠቀሱት ድርጊቶች የአንዱ ወይም ብዙዎች ሰለባ ሊሆኑ እንደሚችሉ ማሰብ ያስፈልጋል፡፡ አማራ እና ኦሮሞን ለማጋጨት እሳት ሲለኩሱ በነበሩ የህወሀት ሰላዮች ደግመ ዳንዔል ብርሀኔ የተባለው ተከፋይ ብሎገር እነ ኪሮስ ለምን ተነኩ በማለት ይዝታል፡፡

 5. Bewnetu says:

  Dergu Temelese,

  Everything you wrote is correct. I am from Tigray and others who were Tagayoch ( leaders) said the same thing.

Leave a Reply to Bewnetu Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *