Hailemariam Desalegn will be sworn in after Meles’s funeral

admin

Awramba Times is a US based online journal providing up-to-date news and analysis about Ethiopia email us: editor@awrambatimes.com

You may also like...

5 Responses

 1. Amal says:

  የጠቅላይ ሚንስትራችን ሞትና ድራማዎቹ
  እስከዛሬ ድረስ በታሪክ እንዳየነው የአንድ መሪ ሞት ተጋኖ ለአንድ ሃገር ታላቅ ቀውስ ተደርጎ ሟቹ መሪ ያለቅጥ ሚወደስበት ጥፋቱን ሸሽገው መልካም ስራቸው ብቻ ሚወሳላቸውና የሚተረክላቸው አማባገነኖች ሲሞቱ ብቻ ለመሆኑ ብዙ በታሪክ ያለፉ ሰዎችን ማምጣት ይቻላል። ሆኖም በታሪክ የማያውቋቸውን ወይም ስማቸውን ብቻ ሚያስታውሷቸውን አልነግሮትም በቅርብ ከሞቱት የሰሜን ኮርያው ኬሚር ሱንግ ለ4 ሚሊዮን ህዝብ ህይወት ህልፈት የሆኑና በህይወት ለሚገኘው ደግሞ የሰቆቃ ጅራፋቸውን ያወረዱት እኝህ ሰው ሲሞቱ ሃገሪቷ ለ 1ወርያህል የሃዘን ቀናት በማወጅና ሰዉን ሁላ እመንገድ ቆሞ እንዲያለቅስና መሪያችን እንዲል በቴለቭዥን መስኮትም ሲያሳዩን ዓለም ሲስቅ እነሱ ሲያለቅሱ ታዝበናል እንግዲህ ከዚህ ሰው የከፋ አምባገነን ከየት አለ ሆኖም ሰው አልቅሷል።
  የኛስ ጠቅላይ ሚንስትር ሲሞቱ አዎ እንደዛው ነው እሳቸው በህይወት እያሉ ያስቁባቸው የነበሩት የበታች አገልጋዮቻቸው እሳቸውም ሞተው አንዱን ውሸታም ሲያደርጉት ሌላ ግዜ ደግሞ በማሃረባቸው እንባና ንፍጣቸውን እየጠረጉ አናታቸውን ይዘው ሚያለቅሱ መሪዎቻችን በቴለቭዥን መስኮት ቀድሞ ለመታየት ከካሜራው ስርስር ሚሮጡ ማየታችን እንዲያው የዲፕሎማሲ ወግና ስርዓት ለመሪዎቻችን የለም ማለት ነው? እንዲ ሃገራችንና ህዝባችንን ሚያዋርዱት። ሞተዋል ሲባሉ አይ አልሞቱም እረፍት ላይ ናቸው ሲባል ከርሞ በ40ቸው ቋንጣቸው መጥቶ እንደ ትኩስ እሬሳ ወይዘሮ አዜብ ያለ እምባ ጠብታ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ ያሳፍራል።
  ወይዘሮ አዜብ እኮ 17 ዓመት ጥይት ሲተኩሱ በሬሳ ላይ ሲረማመዱ የነበሩ የሰው ህይወት ከምንም የማይቆጥሩ ወታደር ናቸው። ታድያ conartist መሆናቸው ለኔም ገርሞኛል ልጃቸው መዋሸት ባለመቻሏ ስትደበቅ ነበር እሳቸው ግን እንዳትነኩኝ ዞር በሉ ካጠገቤ በሚል ዘራፍ ማለታቸውን ምን ይሉታል? ጠቅላይ ሚንስትሩስ አቶ ደሳለኝ የምዕራቡ አለም እንዴት ሊያያቸው ነው? እራሳቸውን ይዘው ንፍጣቸውን እየተናፈጡ ሲያለቅሱ እውን የዲፕሎማሲያዊ ወግና ደንብ ነው ወይስ አቶ መለስ ሞተውም ሰዎችን ማዋረድ አልተዉም? ይህን ለእርሶ እንዲወያዩበት ትቸዋለሁ።

 2. Tani says:

  we are dancing by celebrating the death of two grand Ethiopian enemies. Melese and Paulos.

  Deche yibelu weshot

 3. Tatek says:

  I will be very surprised if this guy would be allowed to exercise the same executie Authority Mr Meles used to enjoy, as he could just be confined to being a figure-head closely supervised by his TPLF Masters. He could possibly see an already fragile coalition of EPRDF DISENTEGRATE, with a strong opposition supported by a united and strong diaspora nailing him in all fronts. If anything, he would just be a ball-boy for the likes of TPLF dormants, Seyoum Mesfin and old Guard Sebhat Nega among others.

 4. Tensait Bekana says:

  ስለ ወያኔው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሞት ጉዳይ፣
  የመጀመሪያው ምን ጭ የዓለም አቀፍ የቀውስ ግሩፕ ስለ መለስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የሰጠው መረጃ እውነት እንዳለው እኔና እኔ አካባቢ ያለን ሰዎች ተቀብለናል::በተለይ ለማስተባበል የተሯሯጡት የወያኔ ባለስልጣናት ያው መለስ ያስተማራቸውን እውሸት በተለያዩ ሚዲያዎች ሲዋሹ ደግሞ መሞቱ እርግጠኛ እንደሆነ አምነን ነበር::በረከት ስምዖን፣ ስብሃትና ብርሃኔ ገብረ ክርስቶስ ያው እጅ እጅ የሚል እውሽታቸውን አልሞተም እያሉ ልብ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ሊሰብኩን ሞክረዋል::እውነቱ ግን የወያኔው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የሞተው የኢሳት ቴሌቪዥን ባስተላለፈውና የዶክተር ፍስሃ ድርጅት በገለጸው መሰረት ነው::
  እውነቱ ይሄ ሆኖ ሳለ የወያኔ መንግስት አምባሳደሮቹን ወደ ኢትዮጵያ ጠርቶ በተለያዩ ደረጃዎች ልዩ ልዩ ስብሰባዎችን በማድረግ እንዴት የመለስን ሞት ለሚቀጥለው ፖለቲካችን መጠቀም እንችላለን በሚለው ላይ ያተከረ ወይይቶች ካካሄዱ በሗላ፣ አሁን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥናና ሬዲዮ እጅ እጅ የሚል ፕሮፓጋንዳ ለማዘጋጀት የመለስን ሞት በምስጢር መያዝ ነበረባቸው::መስፍን ከቻይና በሚስጥር ገብቶ አሁን ሰባት ሰዎች ያለበትን ኮሚቴ እንዲመሰረት አድርገዋል::የዚህ ኮሚቴ ሊቀ መንበር መሰፍን ሲሆን፣ ምክትሉ ደግሞ ብረሃኔ ገብረ ከርስቶስ ሲሆን የደህንነቱ ሃላፊ ጌታቸው፣ የጦር ሃይል አዛዥ ጄኔራል ሳሞራ በአባላነት፣ ከአማራው ድርጅት አንድ፣ ከኦሮሞው ድርጅት አንድ ከደቡብ ድርጅት አንድ ሰው ለይስሙላ የዚህ ኮሚቴ አባላት እንዲሆኑ ተደርገዋል::ይህ ኮሚቴ አራት የወያኔ አባላትን ያቀፈ ሲሆን ማንኛውንም ዓይነት ውሳኔ በድምጽ ብልጫ ቢባል እንኳ ለማሳለፍ የሚችለው ወያኔ ነው::
  በተጨማሪም የወያኔውን ቀብር ስነ ሰርዓት እንዲቆይ የተደረገው በሞቱ ስም ህዝቡ መለስን እንደሚወድ አድርጎ በየቀበሌው በግድ በወያኔ ካድሬዎች ተገዶ እየሄደ እንዲያለቅስና ይህንን በሚዲያ በመቅረጽ ለፕሮፓጋንዳ ለመጠቀም እንዲያመች ታስቦ የተደረገ ነው::
  የመለስን የግፍ አገዛዝ በኢትዮጵያ ምድር ሰዕብና በመካብ የመለስን የግፍ ፖለቲካ ለመቀጠል ያሉት የወያኔ ባለስልጣናት ለመወስንና እያንዳንዱ ክልል መግለጫ እንዲልክ፣ የመግለጫው ይዘት በአብዛኛው አንድ ነው::መንገድና ቤቶች ባለፉት መንግስታትም ተሰርተዋል::መሰራትም አለባቸው::ለህዝብ ፍጅትና ስቃይ መሸፈኛ ግን ሊሆን አይችልም::ለወያኔ ድርጅትም በአንድ ሰው ይመራ እንደነበረ በሌላ መንገድ በየመግለጫቸው እያረጋገጡ ነው::
  የውጪ ሃይሎችም የእነርሱ ተላላኪ የነበረው መለስ በመሞቱ ሌላ መለስን መፈለጋቸው የማይቀር ነው::
  የወያኔ የእውሸት ድራማ አስከሬኑ ኦገስት 21 ከቤልጅዬም እንደገባ ተደርጎ የተቀኛጀው የተለመደው ድራማ ነው:: አስከሬኑ ቀደም ብሎ መቀሌ በምስጢር ገብቶ፣ በምስጢር ወደ አዲስ አበባ አእሮፕላን ማረፊያ እንደተጓዘ ነው::ከዚያ በሗላ ያለው የወያኔ የማዘግየቱ ድራማ አካል ነው::
  አንዳንድ ሰዎች እኔ ሰው በመሆኑ አዝናለሁ ሲሉ አድምጨያለሁ::ግፈኛ ሰው ሲሞት ለምን አዝናለሁ::መንግስቱ ሃይለ ማርያም ቢሞት አላዝንም:: መለስም ለፍርድ ሳይቀርብ መሞቱ ነው የሚያሳዝነኝ እንጂ፣ ሺዎችን ያሰቃይና ያስገደለ ሰው የመለሰ ዓይነት ሲሞት ማዘን ማለት ባህልም አይደለም:: ግድያውንና ግፉን እንዲቀጥል ማበረታታትም ነው ብዬ አምናለሁ::እኔ የማዝነው ለእኛ ዓይነ ሰውር እናት መሪ ልጃቸውን በመለሰ አግዓዚ ለተገደለባቸው፣ ለእኔ ሽብሬ፣ እናት ያለ ልጅ ላስቀረው፣ ልጅ ያለ ወላጅ ላስቀረው የወያኔው መለስ የሚያዝን አንጀት አይኖረኝም:: እኔ የማዝነው በመለስ ቀጥተኛ ትዕዛዝ ለተገደሉት የአኝዋክ ወገኖቼ፣ በአፋር፣ በኦጋዴን፣ በሲዳማ፣…ወዘተ ለተገደሉት ወገኖቼ፣ ለአሰፋ ማሩ በጠራራ ጸሃይ ለተረሸነው የልጆች አባት ነው::
  የአኮኖሚ እድገት አለ የሚባለው ዝቅተኛው የኑሮ ደረጃ ላያ ላለ ህዝብ ሳይሆን ለጥቂት የወያኔ ሰዎችና ሌሎች ሆዳሞች ሚሊየነር እያደረገ ያለው ሂደት ነው::ይህ እውነት ነው:: ዛሬ እነዚህ ሚሊየነርስ ቢያለቅሱ ይገባኛል::ሌላው አብዛኛው ህዝብ ግን በቀን አንድ ግዜ መብላት የማይችልበት ሁኔታ ላይ ነው::ስለዚህ የወያኔ መለስ መሞት ድንገትም ከአንድ ግፈኛ ጋር መለያየት ሆኖ ለህዝቡ ሊታይ ይችላል::
  የምዕራባውያን አገሮች ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር ያመጣሉ ብሎ ለመሞዳሞድ መሞከር የዋሕነት ነው::ተቃዋሚዎች ቀሚሴ ጠለፈኝን ትታችሁ በተግባር ተባብራችሁ ለህዝቡ አለኝታ ሆናችሁ ትግሉን ብትቀጥሉ የተሻለ ይሆናል::
  በትግራይ ህዝብ ስም ከለላ የወያኔው መለስ የእውሸት ፕሮፓጋንዳውን በመንዛት ለወያኔ ፖለቲካ ለ21 ዓመታት ተጠቅሟል::የትግራይን ህዝብ ራሱን ሚስት ላይ ባልን ሰላይ በማድረግ እያስጨነቀ የነበረ የመለስ ፖለቲካ ነበር::

  ተንሳይት በቃና

 5. Somali says:

  Those useless diaspora who are celebrating the death of African hero, in fact you are cowards, good for nothing. How dare you condemn the diplomatic, visionary and far-sighted man who laid the moral leadership such as self governance and democracy. You better keep your rubbish thoughts to yourself. Shame on you!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *