The Case Against “Jihadawi Harakat” (Amanuel Zeselam)

admin

Awramba Times is a US based online journal providing up-to-date news and analysis about Ethiopia email us: editor@awrambatimes.com

You may also like...

10 Responses

 1. Murad says:

  ኢህአዲግ ስር የተሰባሰቡ (በተለይ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ቡድኖች)ይህን ሙስሊሞችን የማሰቃየት ዘመቻ እንደሚመሩት ግልጽ እየሆነ ነው። ህወሃት በበኩሉ አሸባሪነትን በመዋጋት ስም ሙስሊሙን ከኦርቶዶክሱ እያጋጨ እድሜውን ለማራዘሚያ እንዳቀደውም በጣሙን ግልጽ እየሆነ ነው።
  እንዲህ ያለ አላማ ከሌላቸው በምን አይነት ስሌት ነው በሰላም ይኖር የነበረውን ሙስሊም ህብረተሰብ አሃባሽ የተባለ ባእድ ዕምነት ከሊባኖስ ድረስ አስመጥተው በግድ ለመጫን የሞከሩት። መጅሊሱ እንደሆን ድሮውንም ቢሆን በእጃቸው ስር ነው የነበረው።

  ሙስሊሙ ህዝብ ከመታገልና ራሱን መስዋዕት ከማድረግ ውጭ መንም አማራጭ የለውም። ህወሃት ደግሞ ነገሮች ተካረው ወደ ግጭት ቢያመሩ እጅግ ደስተኛ እንደሆነ በሚይሳብቅ መልኩ ሙስሊሞችን ወደ ጫፍ እየገፋ ነው ያለው። ምን በሚሉት ስሌት ነው የሙስሊሙን መሪዎች ኩላሊታቸው እስኪፈነዳ የሚደበድቡት። ምንስ ፈልገው ነው በቴለቪዥን የሚሳለቁባቸው።

  ሀወሃት ስልጣኑን የሚያቆይለትን ማንኛውንም ነገር ከማድረግ ወደ ዏላ እንደማይል ነው ያሳየንም። ለምን የሀገሪቱ ህዝብ ተራርዶ አያልቅም ግድም አይላቸው።

 2. eden says:

  Gods of violence, you will pay a heavy price for the crime you did.
  The peaceful Muslims society knows the truth. There is place for politics in name of religion…
  If at all there grivienances among the muslim, it should solved with dailouge.
  Please say no and for ever no for toxic Daispora politicians. By the time these rubish, like Tamagne are involved in the matter, the more complicated the situation will be

  • Abel says:

   Dear eden,

   The Muslim grievance is similar to Ato Tamagne’s contempt. Both group demand fairness and civil liberty from the notorious, self serving, criminal TPLF/EPRD clique who dreams to enslave Ethiopia and rob the country. Do you know the history of Dr. Martin Luther King, a protestant pastor, who despised a slavery in 60’s? Religion is nothing without a follower, and you have to think, a followers are people like Tamegne, you and me. They demand a civil liberty from the government. A life without a civil liberty is like living in darkness and slavery. The current demand of the followers for Muslim faith is political, constitutional right, and it is identical to what the opposition group fighting for. Don’t promote divide and rule principle.

   Cheers girl!!

  • Abel says:

   I did write a comment on your in reply to your comment, I don’t know why the moderator removed my comment. It is my first time to see such action. As far as I know, I didn’t say bad things except my genuine comment… Any way you missed it…

 3. sosa says:

  Ammnuel,
  While I really commend your advice ; especially coming from regime supporters like you; I would like some of the points you have made due to ignorance by a lot non-muslims including European scholars blanket catagorization of Muslim brother hood with Wahabism. The Egyptian Muslim brotherhood has nothing to do with Wahabism. One of the countries that does not want The current Egyptian Government is Saudi Arabia, While the US is commited to work with it by delivery F16s the second to get after Israel. Secondly, there is no any threat of extrimism in Ethiopia. If there was you wont even walk safely; so do not make absurd assertions. Ethiopian Muslims love their country more some of the who used to collaborate with Ethiopian enemies during their armed struggle; gave up Ethiopian territories; and now claim to be more christian the Pope. Thirdly, you said that no mosque in Ethiopia has been burned or demolished. This a very childish argument and is disinginious to claimthat Muslims burned chrches. On this you run back to your origin, the Woyane. Alot of mosques have been burned by fanatics in Addis, Gurage, Arsi and other places as there have been chrches that met the fate. But you should not blame Muslims or Christians for the deeds. These are individulas commiting criminal acts.
  Finally,messages coming out from EPDRF supporters, such as this can also provide a very good lesson to some of the extreme ethno-centric websites and paltalks,such as as Aiga Forum, Tigrai online,Geza Tegaru and others that are bent on irrisponsible hate campaigns against Ethipian Muslims.It is very dangerous that vicious hate propoganda against Ethiopian Muslims by websites identified to one ethnic group (Tigrai) is not only puzzling, but really un- helpful to our collective nationhood.

  • Abel says:

   I concur with your sage comment. It is really absurd to read the writer’s allegations. Don’t forget the intent of the government supporters are to promote divide and conquer. I don’t think, the writers didn’t know the fact that “Ethiopians Muslims are not accused of terrorism”. He purposefully crafted his sentence to let us believe, Ethiopia has a danger of Muslim terrorism and superficially demanded the release of the current jailed Muslim representative. At the end of the day, TPLF/EPRDF government want two things:

   1.Divide MUSLIM into to faction, terror advocate and peaceful Muslim, and
   2.If possible establish sustainable animosity between Christian and Muslim

   This all boils downs to divide and rule, politics of exclusion!!!

 4. Elias says:

  ህባሽ በግድ አይጫንብን ማለት ከመቼ ጀምሮ ነው እስላማዊ መንግስት ማቋቋም የሆነው ደግሞ? መስጂዳችንን እንኳ ራሳችን መምራት ያልተፈቀደልንን ህዝቦች እስልማዊ መንግስት ሊያቋቁሙ ነው ብሎ ሽብር መንዛት ምንኛ ክፉ ሃሳብ ነውስ!

  እኛ ሙስሊሞች ዎያኔችዎች እና ፕሮቴስታንቶች ራሳቸው እንኳ የማያምኑበትን አህባሽ ከሚጭኑብን እንደ አጼ ዮሃንስ ወደ ሚያምኑበት ክርስትና ቢጠምቁን እንመርጣለን። ሁለተኛው አማራጭ ቢያንስ አስገዳጃችን እንኳ ለሰማይ ቤቴ ይሆነኛል ያለው ዕምነት ነውና ደማችንን እያፈሰሰ የሚጭንብን።

  የተበደልነው እኛው፣ ኩላሊታችን እስኪፈነዳ የምንቀጠቀጠውም እኛው፣ የምንገደላውም እኛው ያውም ምንም ሳንላችሁ ከመሬት ተነስታችሁ አህባሽ ሁኑ ብላችሁን። አሁን ደግሞ ጭራሽ ለገዛ ሃገራችን ስጋት ናችሁ ትሉናላችሁ? የኛም የናንተም ሃገር ነው! ስለምም ሆነ ጦርነት የምንጠቀመውም የምንጎዳውም አብረን። ለቀን እንሂድ ብንል እንኳ የት እንሄዳለን። አህባሽ ካልሆናችሁ ብላቹ ብታርዱንም የትም አንሄድ። ያው አርዳችሁ ትጨርሱን እንድሆን እናያለን።

  ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ ዎይዘሮዋ። የምድሩ አንሷችሁ የሳማይ ቤታችንንም ለመንጠቅ መሞከራችሁ ነው እኮ የሚገርመው ነገር።

 5. ab says:

  በድጋሜ ይድረስ ለአማኑኤል ዘሰላም!
  ከዚህ በፊት ethiopia zare በሚለው ድረ ገጽ ስለ እስልምና እና ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግል የጻፍከውን ሃሳብ ሳነብ ፤ አውቀህም ይሁን ባለማወቅ ብዙ የተዛቡ ሃሳቦችን በማገኘቴ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት የመተራረም ባህል መሰረት በ ድረ ገጹ አድሬስ እና በግልህ አድሬስህ ሊታረሙ የሚገባቸውን ጉዳዮች በላኩልህ መሰረት በሃሳቤ እንደተስማማህበት አጭር መልእክት ልከህልኝ ዝርዝሩን እንደምትልክልኝ ቃል ከገባህ በኋል ሳትልክልኝ ይሄውና አሁን ደግሞ በዚህ ድረ ገጽ ተገናኘን።
  ያም ሆነ ይህ እንደኔ እምነት ከሆነ ማንም ሰው ስለ አንድ ነገር ሃሳቡን ቢገልጽ እሰዮው ነው። ነገር ግን የሚተላለፈው ሃሳብ እውነታ ላይ የተመረኮዘ መሆን ይገባዋል ባይ ነኝ። ከሂህ ቀደም በለቀቅከው ጽሁፍ ውስጥ ስህተት ናቸው ብዬ እንደተቸሁት ሁሉ አሁንም በዚህ ጽሁፍ ውስጥ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ትክክለኛ ሳይሆኑ የተጠቀሱ ሃሳቦችን ወይም ደግሞ የተጋነኑ ሃሳቦችን ከዚህ በታች ባጭሩ ለመዘርዘር እሞክራለሁ።
  ውሃቢዝም እንኳን ከእስልምና እምነት ውጭ ያለን ሃይማኖት ሊቀበሉ ቀርቶ ከእነሱ ቁርአን አተረጓጎም የተለየ ቁርአንን የሚተረጉም አይቀበሉም የሚለው ሃሳብህ ስህተት እንደሆነ ይሰማኛል። እንደውነቱ ከሆነ አንድ እየሱስ ጌታ ነው ብሎ የሚያስቀምጥን ቅዱስ መጽሃፍ ሃሳብ አንድ ሰው ትርጉሙን በማዛባት ተርጉሞ ሲናገረው የዚያ ሃይማኖት ተከታይ ሰው ስህተት ነው አልቀበልም ቢል ክፋቱ እምኑ ላይ ነው? የማንኛውም ሃይማኖት ተከታይ አምኖበት የተከተለውን ሃይማኖት ከማንም በላይ እውነት ነው ብሎ ስለሚያምን ያንን ሃይማኖቱን ትክክል ነው ተቀበሉት ብሎ ያስተምራል፤እንዳይዛባም ይከራከራል። ይሄ በራሱ ችግር አይመስለኝም። ችግር የሚሆነው እኔ የተከተልኩትን ሃይማኖት ታልተከተልክ አጠፋሃለሁ የሚል ሃሳብ ካለ ነው። ይህ ደሞ በቁርአን ፈጽሞ የተከለከለ ነው።
  ስለምን ነው እኛን ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞችን አንድ ጊዜ ከሳውድ ሌላ ጊዜ ከአፍጋኒስታን በማዛመድ ጥላሸት ለመቀባት የሚሞከረው።እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ከሳውድ ወይም ከሌላ የሙስሊም አገር መጥቶ ተቋም መስርቶ ኢትዮጵያዊ ሙስሊሞችን እየረዳ ወይም እያስተማረ ያለ እዚህ ግባ የሚባል ድርጅት በተጨባጭ አለን? በእርግጥ መንግስትስ እንድህ አይነቱን ድርጊት ይፈቅዳልን? እኔ ሁሌ ከሚቆረቁረኝ ነገር በለለ ነገር ላይ ተጋኖ የሚቀርብ ሃሳብ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ከየትኛውም አገር የተሻለ የሃይማኖት ሊቃውንት ስላሉ የውጭ ተጽኖን የሚሻ ማንም የለም። ነገር ግን አንድ በሚያደርጉን ሃይማኖታዊ እሴቶች ላይ ከማንኛውም አገር ጋር ጤናማ የሆን ግንኙነት ማድረጋችን ግድ ይላል። ለምሳሌ አንድ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ሳውድ ሂዶ ሃጅ አድርጎ መምጣቱ ወይም ደግሞ የትኛውም አገር እሚገኝ ሃይማኖታዊ ተቋም ውስጥ ሂዶ የሃይማኖት ትምህርቱን ቢያጠና የተለየ ትርጉም ሊሰጠው አይገባም።
  ሌላውና ሳልፈልገው ለመጥቀስ የምገደደው ነገር የምእራባዊያን አገሮች ድምጻቸውን አጥፍተው በግብረ ሰናይ ድርጅት ስም እንደ ሰደድ እሳት እያስፋፉት ያለው ሃይማኖታዊ እንቅስቃሴያቸው ለምን አይነሳም? ስልጣናቸውን መከታ አድርገው ለስራ ጉዳይ በማስመሰል በአበልና በመንግስት መኪና እንደፈለጉ በተለያዩ ክልሎች እየዞሩ ሃይማኖታቸውን የሚሰብኩትስ ቱባ ባለስልጣኖች ለምን አይተቹም? የቤኒ ሻንጉል ክልል ፕረዚዳንት የነበሩት አቶ ያረጋል አይሸሹምን ከምእራባዊያን ጋር በመመሳጠር በስልጣን ዘመናቸው ብቻ ለሚከተሉት ሃይማኖት 500 ቤተ እምነቶችን አሰርተዋል።ታዳ ለምን አድስ አበባ በኢሃድግ ዘመን ሙሉ ተሰሩ ከተባሉት መስግዶች ጋር አብረው አይተቹም?
  በዚህ ጽሁፍ ላይ ያየሁት ወይም ተጋኖ የቀረበ ሃሳብ ኢሃድግ ለሙስሊሙ ከሌላው ሃይማኖት ተከታይ በተለየ ነጻነት የሰጠ መሆኑን የሚያብራራው ሃሳብ ነው። በእርግጥ ከአጼወቹ ጋር ታነጣጠርነው ይሄ ሃሳብ እውነት ሊመስለን ይችል ይሆናል። ሆኖም ግን በእኔ እምነት ይህ ሃሳብ ስህተት እንደሆነ በግልጽ እየታየ ነው። ጠለቅ ብለን ታየነው አሁን ኢሃድግ በሙስሊሙ ላይ እያደረገ ያለው አጼወች ከፈጸሙት የባሰ ጭቆና ነው። አጼወቹ ሲሉ የነበሩት እኔ የምከተለው ሃይማኖት ትክክል ስለሆነ ይህንኑ ተከተሉ ነበር። አሁን ግን እየሆነ ያለው ከዚህ የከፋ ነው። ልብ በሉ! ሃገራችን ከሳውድ አረቢያ ቀጥላ እስልምና ሃይማኖትን ከስር ከመሰረቱ አቅፋ ያሳደገች እንደመሆኗ መጠን እጅግ በጣም ጥልቅ እውቀት ያላቸው አባቶች ሞልተውናል። ታዳ በምን ሂሳብ ነው እኝህ መከራ ስቃያቸውን እያዩ ሃይማኖቱን ሲንከባከቡና ሲያስተምሩ የነበሩ ብርቅየ አባቶች እየተገፉ በቦታቸው ምንም የሃይማኖቱ ግንዛቤ የለላቸው ወሮበሎች እንደ ሃይማኖት መሪ የሚመደቡት? ለምንስ ነው የረዥም ጊዜ ልምድና እውቀት ያላቸው ኢትዮጵያዊ አባቶች እያሉ ከውጭ ሃገር መጤወችን አስመጥቶ በአስተርጓሚ በኩል ህዝቡ የሃይማኖቱ አስተምህሮ ክፍል ያልሆነን ስልጠና እንድወስድ የሚደረገው? አሁን ኢሃድግ እያደረገ ያለው ፈጣሪያችን በመጽሃፉ ያስቀመጠልንን ትተን እሱን እንድናምን እና እንድናመልክ እያስገደደን ነው። እንድህ አይነቱ መንግስታዊ ሃይማኖት በሃገራችን ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ታሪካዊ ስህተት ነው። ከሊባኖስ ያመጡትን መጤ እምነት ትክክል ነውና የግድ ተከተሉ ብሎ ማሰርና መግደል በምን መልኩ ነው ትክክል ሊሆን የሚችለው? የሃይማኖት መሪወቻችን በእምነት ቤታችን በነጻነት እንምረጥ፣የተጠናከረ ተቋም ይኑረን፣ጥፋተኞች በህግ ይጠየቁ ባልን ለምን ሞትና እስራት፤ስቃይና መከራ ይወርድብናል? ታዳ እውነታው እንደዚህ ሆኖ ሳለ ኢሃድግ የሙስሊሙን እምነት ነጻነት በመጋፋት አይታማም ብሎ መጻፍ ትክክል ነውን? መስጂዶች በኢሃድግ ከዚህ በፊት ከነበሩት መንግስታት በተሻለ ስለጨመሩ ስንት ግፍና መከራ እያበላን ያለውን ኢሃድግን ፍትሃዊ አድርጎ ማቅረቡ ተገቢ ነውን? ሌሎች በሃገራችን ያሉ እህት ሃይማኖቶች ከቤተ እምነት ግንባታ ባለፈ መጠነ ሰፊ የሆኑ ገቢ ሊያስገኙ የሚችሉ ተቋማት እና ብዙ ኮሌጆች የሏቸውምን? ለመሆኑ አጼወቹንም ሆነ ደርግን ለመጣል ስንታገል የነበረው ለተሻለ እንጅ ባለንበት ለመቀጠል ነው እንደ?
  በሚገርም ሁኔታ ስለሙስሊሞች የመብት መከበር የተጠቀሰው አንዱ ሃሳብ በስታዲየም በነጻነት መስገድ መቻላችን ነው። በእርግጥ እንደዚህ አይነት ኋላቀር አመለካካከትን በ21ኛው ክህለዘመን ላይ አንስቶ እንዴ መብት መከበር ማቅረብ ተገቢ ነውን? ሌላው የተነገረን የፈራረሱ እና የተቃጠሉ አቢያተክርስቲያናት እንጅ መስጅዶች አለመኖራቸውን ነው። እኔ በበኩሌ መስጅዶችም አቢያተክርስቲናትም መቃጠላቸውን በ ቪኦኤ ሳይቀር በዜና ሰምቻለሁ። አሁንም ኢሃድግ ብዙ መስጅዶችን በዶዘር እያፈረሰ እነደሆነ ኗሪወች ከተለያየ ቦታ ቅሬታቸውን እያሰሙ ስለመሆናቸው እየሰማን ነው። ያም ሆነ ይህ የእምነት ቦታወችን ማውደም የኢሃድግና የተላላኪወቹ ሴራ እንጅ የ ጨዋው ኢትዮጵያ ህዝብ አቋም እንዳልሆነ በድፍረት መናገር እችላለሁ። ይህን የቆየ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ጥሶ እንደዚህ አይነት ርካሽ ተግባር የሚሰራም ካለ በኢሃድግ ተራ ውንጀላ እና የተጭበረበር ክስ ሳይሆን በትክክለኛ ክስ ላይ ተመስርቶ ፍርዱን ማገኘት እንዳለበት አምናለሁ።
  ኢትዮጵያን እና ህዝቧን አላህ ከግፈኞች ይጠብቃቸው!!! አሚን።

 6. ibnu says:

  EPRDF is bringing a very dangerous cult to Ethiopia.
  Independent researchers like French academic, Bernard Rougier,
  “[Ahbash] Islamic Society for Charitable works would never have been created were it not for the Syrian Security Services. Prompted by General Ghazi Kan’an the Security forces designed the organization in the 1980s as instrument of police control over religious circles; a tool to divide Sunni Islam”- from Everyday Jihad: The Rise of Militant Islam Among Palestinians in Lebanon

  Ahbash is not peaceful but violent cult serving Syrian Secret services. Ahbash was able to fight with the Powerful Lebanese militia killing 2 of its fighters. An excerpt from BBC:

  “Two men have been killed in clashes in the Lebanese capital, Beirut, between supporters of the Shia Islamist group, Hezbollah, and a rival Sunni faction.

  The violence erupted in Burj Abu Haidar following a fight outside a mosque.

  The Lebanese army later intervened when the fighting spread to neighbouring parts of the city.

  Leaders of Hezbollah and the pro-Syrian conservative al-Ahbash faction later met and issued a joint statement expressing regret for the violence.

  Sectarian tensions have risen recently in Lebanon, amid reports that a UN tribunal could soon implicate members of Hezbollah in the assassination in 2005 of former Prime Minister, Rafik Hariri”

  Imagine if Ethiopian Muslims were willing to accept the belief of such violent cult. Ethiopian Muslims are resisting violence despite EPRDF violence against them.

 7. Fitih says:

  Mr Zelalem,

  I notice that you are posting the same article in different sites with different tittles, every time giving it a tittle which you think fits to that particular audience. In doing so, you are demonstrating that you don’t have principled stand or confidence in what you write. That my brother, is exactly what ETV does time and again, the likes of which is “Harekatel Jihas”. If you cut out the part about your “reservation with regards to the airing of the documentary” , your points are exactly the same as that of ETVs, which is flat lie,absolute lie and damn lie . Unfortunately, after the death of Melels, it seems TPLF has no one smart or powerful enough to help them surf the wave smartly and prevent from exposing themselves. Good for us, too bad for those in the camp of Tyranny.

  While I have come to a conclusion that you are more than a sympathizer to the regime, (came to conclusion b/s even the words that you use very much sound like ETV, or those of the interrogators that we saw in the unedited version of Harekat ..) In other words, like the ETV narrators, you try to assert the presence of these “terrorists” and attempt to introduce Fear, doubt, suspicion and division among people by repeating empty, fact less, absolutely biased and hateful thoughts with no evidence what so ever.

  To date, we haven’t seen and there wasn’t any Islamic terrorism in Ethiopia. That doesn’t mean there aren’t fundamentalists/extremists some of whom could be categorized as criminals and need to be treated accordingly. you can find those in every religious group. The very recent persecution of protestants by extremist Orhodox fanatics is a very recent and vivid memory in the minds of many people. Attempting to tarnish the integrity of millions of Ethiopian Muslims, which could be considered as a model for tolerance and peaceful coexistence is irresponsible and down right terrorism by itself.

  FYI:
  list of things Dergue did to Muslims woyane didn’t, if it was done by TPLF, they would have demanded Muslims to pray facing Dedebit:
  – changed the constitution and made is secular (not favoring any religion)
  – recognized 3 holidays as national holidays,
  – brought economic equality by distributing welath including lad evenely (N.B. 1/3 of ethiopian land used to belong to the church).
  – Allowed establsihment of Majlis with the most charismatic and intellectual, well respected and lover figure as its leader (Sheikh Mohammed Sani Habib). — – – allowed and supported by providing the land and administrative support for the establishment of the only Islamic Institution Awoliya (which you and ETV label it as incubator of wohabism) etc. etc.

  Even then, dergue is more known for its even distribution of oppression and poverty than freedom and liberty. So was the reason why Ethiopian Muslims continued their struggle and never once took side with dergue.

  Contrast What EPRDF did:
  With the Atheistic Dergue gone, all religions aggressively started their effort to expand their influence, Muslims are no exception but by no means the prominent ones. It suffices to remember that proportion of protestants grew from 4-6% to more than 20% since EPRDF took power. In just one small region, 1000 churches were built in few years http://www.christianactivities.com/1000-new-churches-ethiopia-africa.

  In Addis, I remember seeing 5 churches of various denominations cropping up in just a year with in a radius of less than a Km.

  Orthodox churches have built grand churches, Palaces and huge buildings in the prime huge lands it has amassed over the years. (There was hardly a any need to expand in number than quality)

  Yes more mosques were also built during this period. Unfortunately, our current rulers. see only what they want to see.

  EPRDF has reversed the economic disparity once again.
  EPRDF forces have killed tens of innocent muslims in the grand mosque in 1995? for demanding a similar question like the current one, including a 70 year old respected religious leader.

  EPRDF stripped of Majlis of its legitimate leaders and replaced it with unelected, Ignorant, corrupt political cadres the likes of Redwan, whose role in the inquiry commission has saved Meles from Hague and stripped people of their ballot victory, in the after math of the 2005 massacre by Agazi forces.

  Now, EPRDF, is trying to do no government Since Atse Yohannes did, the forceful conversion of people in to something they don’t want/need. (the only difference is Atse yohannes forced Wollo people to be christians and killed those who refused, our current leaders started a campaign to impose “Ahbash” on every Ethiopian Muslim through their hired cadres (so called Majlis leaders)and labeling every one who refused to accept as terrorist and treating them accordingly.

  EPRDF attempted to create a wedge between religious groups for a temporary political gain like no other government has done before.

  http://amalethiopia.wordpress.com/2010/12/09/ethiopian-orthodox-church-goers-torched-eight-mosques-gurage-zone/

  Final point:
  Paradoxically, the prime victims of religious descrimination and persecution at the time of Dergue were protestant church adherents, who are apparently the current occupiers of Arat kilo.

  Can PM Hailemariam learn a lesson from his predecessors in his church? Is he aware that tens of protestant leaders have died in the prisons of dergue trying to defend the right he is enjoying now?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *