Daily Archive: November 19, 2013

21

አቶ ኃይለማሪያም ደሣለኝ “ እስረኛ” ናቸው (ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን)

ከወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ) ይህንን ርዕስ አንብባችሁ የምትደነግጡ ካላችሁ አትደንግጡ! የምትረበሹ ካላችሁ አትረበሹ! ደስ የሚላችሁ ካላችሁ ደስ አይበላችሁ፡፡ ለተረብ እና ለስድብ ያቆበቆባችሁ ካለችሁ ፡- ተረጋጉ፡፡ ግን አትርሱ፣- “አቶ ኃ/ማሪያም ደሳለኝ እስረኛ ናቸው” ማለቴን አትርሱ፡፡ ለምን...