Minister Redwan’s Remark on Recent Lawsuit Against Six Media Outlets

admin

Awramba Times is a US based online journal providing up-to-date news and analysis about Ethiopia email us: [email protected]

You may also like...

2 Responses

  1. HADE SIBHAT says:

    It seems revenge .. U know who r they

  2. በለው ! says:

    >>>አምስት ጋዜጦች አንድ መፅሔት ባንድ ግዜ መክሰስ” በመወረቱ ይህ የጅምላ ክስ ማስፈራራት መስጠፋትና ማጥፋት ጥቅሙ ለማን ነው? ወንጀሉ በሀገር ውስጥ የግል ንብረትና ይዞታ ቤትም ኖሮአቸው ይሁን የግለሰብና መንግስት ቤት ተከራይተው በመንግስት ታወቀ ንግድ ፍቃድ ከላቸው ሚፈለገውን ንግድ ፍቃድ ይዘው እራሳቸውንም ቤተሰቦቻቸውን ሚደግፉበት ገቢ ያላቸው ግለሰቦች የግድ በመንግሰት ሚዲያ ላይ ብቻ ማስታወቂያ መሥራት ግዴታ አላባቸው ከዚያ ውጭ ልማታዊ እድገታችን ሞኖፓሊውን ሥርዓት ይጋፋልና ጋዜጦችና መፅሔትን ከጋዜጠኞች ጋር ማጥፋት ማሰርና ማሰደድ ከምንጩ ማድረቅ ነው የሚለው ሥርዓተ አልበኝነት ከቀጠለ ሌባ! ሌባ! እያሉ በውጭ ሀገር በድምቀት የሚቀበሏችሁ አሸባሪና ኢኮኖሚ ተጋፊ ብላችሁ ያበረራችኋቸው(ጥቂቶች)እራሳችውን እንጂ ማንንም የማወክሉ የምትሏቸው ስብእናቸው የወረደ አዋራጆች ሀገር አልባዎች ሆነው መሆኑን ማወቅ ነው።

    ***ሌሎች ወገኖች አነዚያ ወገኖች” መለሲዝም ቆርጦ ቀጥል”በቂና ከበቂ በላይ ምክንያት አለ(ማስረጃ አደለም!?) ካለፈውም አልተማራችሁም በአሁኑም በምትሰሩት በእርግጠኝነት ደስተኖች ናችሁ ገና ለማዘጋት ለማጥፋት ያቀዳችኋቸውም የግል ጋዜጦችና መፅሔቶችም አሉ!? ግን ሀገራዊ መግባባት ማለት የመንግስት ሆደ ሰፊነት ለመብላትና ለማባላት ወይስ ነገሮችን አርግቦ ዜጋውን እያስተማሩ በተጠያቂነት ዙሪያ እየተማመኑ ማግባባት!?አለበለዚያ ከውስጥ እያበጡ ከውስጥ እየመነመኑ መጠፋፋት? ከህዝብ(መንግስታዊ ሚዲያም ውስጥ በርካታ የሚጠየቁ ካሉ በግሉ ዘርፍ በወጣት ጦማሪያንናና ጋዜጠኖች ላይ ይህንን ያህል ጥርስ ነክሶ መነሳት ለምን አስፈለገ? ቤተሰብም ኀላፊነትም ያለባቸው ዜጎች መሆናቸውንም ለምርጫና ኮንትራት ለማራዘሚያ ማስታወቂያ ባይሰራባቸው መልካም ነው። ***የክሱ ይዘት(ጭብጥ)ትንሽ ከህግ አካሔድ የወረደ ነው ሀገራችን በሌላው ዘርፍ የሚያሰጋት ላይ በህብረት ትኩረት ቢደረግ የተሻለ ነው ለመሆኑ የትኛው ህዝብ ነው የሚያነበው ፹፭ ከመቶ ልማታዊ ገበሬ ከሚሊኒየርነት አልፎ ግዜ ኖሮት ዛፍ ጥላ ሥር አግሩን ወደላይ ዘርግቶ የግል ጋዜጣና መጽሔት ሲያነብ ድንቄም ወደው አይስቁ አሉ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *